​ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ 0-0 ደደቢት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር የሊግ አራተኛ ሳምንት ድሬዳዋ ላይ ደደቢትን ያስተናገደው ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታውን ያለግብ አጠናቋል። ወደ ወልድያ…

​የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት – የቅዳሜ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት  በሳምንቱ መጨረሻ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላል። ከነዚህ መሀከል ነገ አዲስ አበባ ላይ…

ሪፖርት | በተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

​በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ላይ ሊካሄድ ፕሮግራም ተይዞለት  ሳይካሄድ በቀሪ ጨዋታነት ቆይቶ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና…

​ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና | ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መጀመሪያ ሳምንት ላይ እንዲከናወን ፕሮግራም ተይዞለት የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ​ፕሪምየር ሊግ 20 አመታት – ክፍል 2

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወጥ በሆነ የውድድር ፎርማት መካሄድ ከጀመረ 20ኛ አመቱን መድፈኑን በማስመልከት የተለያዩ ፅሁፎች እያደረስናችሁ…

Continue Reading

​ሪፖርት | ቻምፒዮኖቹ በጭማሪ ደቂቃ ጎል በመቐለ ከመሸነፍ ተርተፈዋል

በሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሁለት የአቻ ውጤቶችን ያስመዘገበው መቐለ ከተማ የተገናኙበት የሳምንቱ የመጨረሻ…

​አዳማ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሜዳቸው ውጪ ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት 5 ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ከሜዳቸው ውጪ ለተጫወቱ ክለቦች አስደሳች ቀን ሆኖ…

​ሪፖርት ፡ ፋሲል ከተማ ከሜዳው ውጪ ወሳኝ 3 ነጥቦች አሳክቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጅማ ላይ ጅማ አባጅፋር እና ፋሲል ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በፋሲል ከተማ…

​ሪፖርት | ደደቢት የአመቱን የመጀመሪያ ሶስት ነጥብ አስመዘገበ

የሦስተኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ሲደረጉ 9:00 ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ደደቢት በጌታነህ ከበደ እና…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ህዳር 10 ቀን 2010 FT   ደደቢት 2-1 ሀዋሳ ከተማ [read more=”በዝርዝር” less=”Read Less”] ጎሎች…

Continue Reading