ከዚህ ቀደም “ስሑል ሽረ እግርኳስ ክለብ” በሚል ስያሜ ይታወቅ የነበረው ክለብ ከዚህ በኋላ በሌላ ስያሜ እንደሚጠራ ለሶከር…
01 ውድድሮች

ወልዋሎዎች የሦስት ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ተስማሙ
ቢጫዎቹ የወጣት ተጫዋቾቹን ውል ለማራዘም ተስማምተዋል። አሰልጣኝ ግርማ ታደሰን ቀጥረው ፍሬው ሰለሞን፣ በየነ ባንጃው፣ ኢብራሂም መሐመድ…

ሲዳማ ቡና የግብ ዘቡን ውል አራዝሟል
በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች የግብ ጠባቂያቸውን ውል አራዝመዋል። ለ2018 የውድደር ዘመን ቅድመ ዝግጅታቸውን ለመጀመር…

ያሬድ ብርሃኑ ወደ ዐፄዎቹ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል
ፋሲል ከነማዎች የፊት መስመር ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማምተዋል። ቀደም ብለው ግብ ጠባቂው ሞየስ ፖዎቲ እና ሁለገቡ ናትናኤል…

ምዓም አናብስት ተከላካይ አማካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፉት ዓመታት በሀምራዊ ለባሾቹ ቤት ቆይታ የነበረው አማካይ ወደ መቐለ 70 እንደርታ ለማምራት ተቃርቧል። በአሰልጣኝ ጌታቸው…

ዩጋንዳዊው አጥቂ በቻምፒዮኖቹ ቤት ይቆያል
ወደ ሀገራችን ከመጣ ወዲህ ጥሩ የውድድር ጊዜን እያሳለፈ የሚገኘው ዩጋንዳዊው አጥቂ ውሉን አራዝሟል። ከአንድ ዓመት ከስድስት…

የመስመር አጥቂው ውሉን አራዝሟል
ያለፈውን አንድ ዓመት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ቆይታ የነበረው የመስመር አጥቂ ውሉን ማራዘሙን አውቀናል። እምብዛም ወደ ዝውውሩ በስፋት…

ቅዱስ ጊዮርጊሶች የአጥቂ አማካኝ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል
ባሳለፍነው የውድድር አመት የከፍተኛ ሊጉ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ መዳረሻው ፈረሰኞቹ ጋር ሆኗል። አጥቂውን ቡአይ ኩዌት፣ አማካዩን…

ምዓም አናብስት ተከላካዮቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል
መቐለ 70 እንደርታዎች ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ከቀናት በፊት ወደ ዝውውሩ በመግባት ሱሌይማን ሐሚድን ለማስፈረም…