በደረጃ ሰንጠረዡ በአምስት ነጥቦች ልዩነት የተቀመጡት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች እና ሲዳማ ቡናዎች ከሁለት ጨዋታዎች በኋላ ድል ለማድረግ…
የጨዋታ መረጃዎች
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ
አዞዎቹ ከተከታታይ ሽንፈቶች ለመላቀቅ ሐይቆቹ ደግሞ ከስጋት ቀጠናው ለመራቅ የሚፋለሙበት ጨዋታ ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ ይጠበቃል።…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ
በአራት ነጥብ ልዩነት ተከታትለው የተቀመጡትን ቡናማዎቹ እና የጦና ንቦቹ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። አርባ አምስት ነጥቦች…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ
የ29ኛው ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አዳማ ከተማ በታሪካቸው ለ46 ጊዜ በሚያደርጉት ጨዋታ አሀዱ ይላል። ከስምንት ድል…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ መቻል
ባለፉት አምስት ጨዋታዎች ተመሳሳይ ውጤት ያስመዘገቡ በሦስት ነጥቦች የሚበላለጡ እና በጥሩ ወቅታዊ ብቃት የሚገኙ ክለቦችን የሚያፋልመው…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ
ብርቱካናማዎቹ ከስጋት ቀጠናው ለመራቅ ሐይቆቹ ደግሞ ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት የሚፋለሙበት በቀጠናው ለውጥ ሊያስከትል የሚችለው ጨዋታ ተጠባቂ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ ባህርዳር ከተማ
ኢትዮጵያ መድን እና ባህርዳር ከተማ የሚያፋልመው በዋንጫ ፉክክሩ ትልቅ ትርጉም ያለው ጨዋታ የሊጉን ተከታታዮች ሁሉ ትኩረት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ አርባምንጭ ከተማ
ባለፉት አራት ጨዋታዎች ተመሳሳይ ውጤት ያስመዘገቡ በሦስት ነጥቦች የሚበላለጡ ቡድኖች የሚያገናኘው ጨዋታ ተጠባቂ ነው። በሰላሣ ስምንት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ፋሲል ከነማ
ስሑል ሽረ እና ፋሲል ከነማን የሚያገናኘው ጨዋታ የዕለቱ ሦስተኛ መርሐ-ግብር ነው። ባለፉት ሦስት ጨዋታዎች ተከታታይ የአቻ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ
ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ የሽንፈትና አቻ ውጤቶች ያስመዘገቡ ቡድኖች ወደ ድል መንገድ ለመመለስ የሚያደርጉት ጨዋታ የዕለቱ…

