”ትልቁ እና ወሳኙ ነገር ሻምፒዮን መሆናችን ነው” ሰርጆቪች ‘ሚቾ’ ሚሉቲን

ሰርቢያዊው የዩጋንዳ ብሄራዊ ቡድን ታክቲሺያን ሰርጆቪች ሚቾ ሚሉቲን ቡድናቸው የዴኤስቲቪ ሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ካፕ ዋንጫ ለ14ኛ…

Cranes Crowned Champions of CECAFA Cup

The Uganda Cranes lifted the DSTV CECAFA Senior Challenge Cup after overcoming Rwanda 1-0 in Addis…

Continue Reading

በኢትዮጵያ ቡና ጠቀቅላላ ጉባኤ መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ በድጋሚ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል

ኢትዮጵያ ቡና ትላንት በኔክሰስ ኢንተርናሽናል ሆቴል ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የ2007 የበጀት አመት ሪፖርት እና…

በሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ንግድ ባንክ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

– ቅድስተ ማርያም በድንቅ እንቅስቃሴ ኤሌክትሪክን አሸንፏል ዛሬ በተደረጉ ኢትዮጵያ ሴቶች ማእከላዊ ሰሜን ዞን 2ኛ ሳምንት…

ሳላዲን ሰኢድ ለኤምሲ አልጀር የመጀመርያ ግቡን አስቆጠረ

ኢትዮጵያዊው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ በኤምሲ አልጀር ማልያ የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሯል፡፡ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የግብፁን ታላቅ ክለብ አል…

‹‹ በትክክል የሴካፋ ግባችንን አሳክተናል›› አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ

የኢትዮጵያ የሴካፋ ጉዞ በመለያ ምቶች ግማሽ ፍፃሜው ላይ ተገትቷል፡፡ ከጨዋታው በኋላ አስተያየታቸውን የሰጡት አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ…

ሴካፋ 2015፡ ዩጋንዳ እና ሩዋንዳ ለፍፃሜ ደረሱ

ዛሬ በተካሄዱት 2 የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ለ2015 የሴካፋ ውድድር ፍፃሜ ያለፉት ቡድኖች ተለይተዋል፡፡ አስተናጋጇ ኢትዮጵያም ከግማሽ…

ኢትዮጵያ ቡና እድሉ ደረጄን እና ደሳለኝ ግርማን ከኃላፊነት አነሳ

– ለፖፓዲች ማስጠንቀቅያ ተሰጥቷል ኢትዮጵያ ቡና በቅርቡ የአሰልጣኝ ፖፓዲች ረዳት አድርጎ ሾሞት የነበረውን እድሉ ደረጄን ከኃላፊነት…

Amavubi sets up Sudan Date

  Rwanda cruise past Kenya in the 2015 DSTV CECAFA Cup quarter final game played in…

Continue Reading

ሴካፋ 2015፡ ስዩም ለሀሙሱ ጨዋታም የሚደርስ አይመስልም

  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከዛሬ የሴካፋ ጨዋታዎች መጠናቀቅ በኋላ አመሻሹ ላይ ልምምድ ሰርቷል፡፡ በዛሬ የልምምድ ፕሮግራም…