ትልቅ ተጫዋች ለመሆን ከልጅነቱ ጀምሮ ያደረበት የእግርኳስ ፍቅር በፕሮጀክት ጀምሮ ዛሬ የሀድያ ሆሳዕና ዋናው ቡድን እስከመጫወት…
ዜና
ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳትፎ ፍልሚያው ውስጥ ልዩነት ፈጣሪው ጨዋታ ላይ ቀጣዮቹን ነጥቦች አንስተናል። የሊጉ የአንደኝነት ቦታ በፋሲል…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 2-3 ሰበታ ከተማ
ከከሰዓቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አብርሃም መብራቱ – ሰበታ ከተማ…
ሪፖርት | የዱሬሳ ሹቢሳ ጎል ሀዲያ ሆሳዕናን አሳዛኝ ተሸናፊ አድርጎታል
በከሰዓቱ ጨዋታ ያልተጠበቀ ድንቅ እንቅስቃሴ ያደረገው ሀዲያ ሆሳዕና በሰበታ ከተማ 3-2 ተሸንፏል። ዋና አሰልጣኙ አሸናፊ በቀለን…
ለሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት 30 ተጫዋቾች ተጠርተዋል
በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ዩጋንዳን ግንቦት መጨረሻ ላይ የሚገጥሙት ሉሲዎቹ አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው…
ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
በሊጉ ለመቆየት እየታተሩ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ለመሳተፍ እየተፋለሙ ከሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የሚያደርጉትን የነገ…
ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ጅማ አባ ጅፋር
የ23ኛውን ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። የውድድር ሳምንቱ በመልካም ቁመና ላይ የሚገኘው ወላይታ ድቻን…
ቤትኪንግ የኢትዮጰያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ቁጥሮች እና ዕውነታዎች
በቤትኪንግ የኢትዮጰያ ፕሪምየር 22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዙርያ ያሰናዳነውን ቁጥራዊ መረጃ እና ዕውነታ እነሆ። የጎል መረጃዎች –…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | 22ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ምርጥ አቋማቸውን ያሳዩ ተጫዋቾችን እንዲህ መርጠናል። አሰላለፍ 4-3-3…
የኢትዮጵያ የሴት የዕድሜ እርከን ቡድኖች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል
የኢትዮጵያ ከ20 እና 17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኖች የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ተጋጣሚዎቻቸውን በዛሬው ዕለት አውቀዋል።…