የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ታንዛኒያ ላይ ለሚያደርጋቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል። ሞሮኮ…
Continue Readingዜና

ኢትዮጵዊያን ዳኞች ወደ ደቡብ አፍሪካ አምርተዋል
አራት ኢትዮጵያዊያን ዓለም አቀፍ ዳኞች ፕሪቶሪያ ላይ የሚደረገውን የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታን ይመራሉ። የ2024/25…

ዋልያዎቹ ከዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋር ያላቸውን ጨዋታ ዳሬሰላም ላይ ያደርጋሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሜዳው ያደርግ የነበረውን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታውን በታንዛኒያ ያደርጋል። ሞሮኮ ለምታዘጋጀው የ2025…

የሴካፋ ዞን የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ቅደመ ዝግጅት አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል
“ውድድሩ የቀጥታ ሥርጭት ሽፋን ያገኛል ፤ መግቢያም በነጻ ነው።” “የ600ሺህ ዶላር ድጋፍ የተጠየቀው ካፍ የ219ሺህ ዶላር…

አማካዩ ወደ እናት ክለቡ ለመመለስ ተስማማ
ቀደም ብለው በርከት ያሉ ዝውውሮችን ያገባደዱት ስሑል ሽረዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል። በዝውውሩ ንቁ ተሳታፊ በመሆን ቡድናቸውን …

ፈረሰኞቹ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ሊጀምሩ ነው
የቀድሞው አሰልጣኛቸውን ዳግም ያገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በቢሾፍቱ ከተማ ማከናወን ይጀምራሉ። ያለፈውን የውድድር ዘመን…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነገ ወደ ዩጋንዳ ያቀናል
በአፍሪካ መድረክ ኢትዮጵያን የሚወክለው ንግድ ባንክ ከሜዳ ውጭ ለሚያደርገው ጨዋታ ነገ ወደ ስፍራው እንደሚያቀና ታውቋል። የወቅቱ…

አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የቡድን አባላቶቻቸውን አሳውቀዋል
በመዲናዋ ቅድመ ዝግጅታቸውን የጀመሩት አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ አብረዋቸው የሚሰሩ የቡድን አባላትን በአዲስ መልክ አዋቅረዋል። ከኢትዮ ኤሌክትሪክ…

የድሬዳዋ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ታውቋል
አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ ረዳታቸውን አሳውቀዋል። በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ መሪነት የ2017 የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በትላንትናው ዕለት መቀመጫቸውን…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማምቷል
ጋናዊው ግብ ጠባቂ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለማምራት ተቃርቧል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ቡድናቸውን ያጠናከሩት ኢትዮ…