የ17 ዓመት ብሔራዊ ቡድን እንቆቅልሽ እስካሁን አልተፈታም

ባሳለፍነው ሳምንት ፍፃሜውን ባገኘው እና ቡሩንዲ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ከ17 አመት በታች የሴካፋ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን እንቆቅልሽ

የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቡሩንዲ እየተከሄደ በሚገኘው የሴካፋ ዋንጫ ከምድቡ ማለፍ ተስኖት በጊዜ ከውድድሩ…

ቡሩንዲ 2018| የኢትዮጵያ ቅጣት ዝርዝር

የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግርኳስ ምክር ቤት (ሴካፋ) ቡሩንዲ እያስተናገደችው ባለችው ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር…

ቡሩንዲ 2018 ፡ ኢትዮጵያ ሶማልያን በማሸነፍ ውድድሩን በድል ጀምራለች

በቡሩንዲ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የሴካፋ ከ17 አመት ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ…

ቡሩንዲ 2018 | ቀይ ቀበሮዎቹ ለነገው የመክፈቻ ጨዋታ ዝግጁ ሆነዋል

በቡሩንዲ አስተናጋጅነት ዛሬ በተጀምረው የሴካፋ ከ17 አመት በታች ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሚሆነው የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች…

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሸኛኘት ተደረገለት

በቡሩንዲ አሰተናጋጅነት በሚካሄደው ከ17 አመት በታች የሴካፋ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ…

ሴካፋ U-17 | ወደ ቡሩንዲ የሚያቀኑ 20 ተጫዋቾች ታውቀዋል

ከሚያዚያ 6 – 20 በቡሩንዲ አዘጋጅነት በሚደረገው የሴካፋ ከ17 አመት በታች ዋንጫ በምድብ ሀ ከቡሩንዲ ፣…

የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ድልድል ይፋ ሆኗል

ለሶስተኛ ጊዜ ከሚያዝያ 6 እስከ 20 በቡሩንዲ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የምድብ ድልድል…

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ውድድር እየተዘጋጀ ይገኛል

በቅርቡ በብሩንዲ አዘጋጅነት ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው ሴካፋ ዋንጫ የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን 23 ተጨዋቾችን…

ተመስገን ዳና ረዳቶቹን ለፌዴሬሽኑ አሳወቀ

በታንዛንያ አዘጋጅነት በ2019 ለሚካሄደው የአፍሪካ ከ17 አመት በታች ዋንጫ ለመሳተፍ የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታውን ከቡሩንዲ ጋር የሚያደርገው…