በጅማ አባ ጅፋር በ2010 የውድድር ዘመን በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ የሊጉን ዋንጫ እንዲያነሳ ከቡድን አጋሮቹ ጋር ትልቁን…
ዝውውር
ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ አስር ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአሰልጣኙን ውል አድሷል
በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ ወደ የከፍተኛ ሊግ ያደገው ገላን ከተማ 10…
ደቡብ ፖሊስ ዳዊት አሰፋን አስፈረመ
የከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገው ደቡብ ፖሊስ ዳዊት አሰፋን አስፈርሟል፡፡ ግብ ጠባቂው ባሳለፍነው…
ቢስማርክ አፒያ ለጅማ አባ ጅፋር ፈርሟል
ጅማ አባጅፋር ያለፉትን ወራት የሙከራ ዕድል ሰጥቶት ከክለቡ ጋር የቆየው ጋናዊው ኢንተርናሽናል ቢስማርክ ኒህይራ አፒያን አስፈርሟል።…
አዳማ ሮበርት ኦዶንካራን አስፈረመ
አዳማ ከተማ ባለፈው ሳምንት በቃል ደረጃ የተስማማው ዩጋንዳዊው ግዙፍ ግብ ጠባቂ ሮበርት ኦንዶካራን አስፈርሟል። በክረምቱ የዝውውር…
ከፍተኛ ሊግ | አክሱም ከተማ አራት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል
ላለፉት ዓመታት በ ከፍተኛ ሊጉ ላለመውረድ ሲታገል የነበረው አክሱም ከተማ ባለፈው ዓመት ያሳየውን መሻሻል በማስቀጠል በሊጉ…
ሽረ እንዳሥላሴ ናይጄርያዊ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
ሽረ እንዳሥላሴ ላለፉት ሁለት ሳምንታት የሙከራ እድል ሰጥቶት የነበረው ናይጄርያዊ ግብጠባቂ ሰንደይ ሮቴሚ በተሰጠው የሙከራ ግዜ…
ሴቶች ዝውውር | ሀዋሳ ከተማ አስር አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በሴቶች እግር ኳስ ውስጥ ከሚጠቀሱ ጠንካራ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሀዋሳ ከተማ ባለፈው የውድድር ዓመት ያሳየውን…
ደደቢት የኤፍሬም ጌታቸውን ዝውውር አጠናቀቀ
በዝውውር መስኮቱ መጀመርያ ወደ ደደቢት ለማምራት ተስማምቶ የነበረው ኤፍሬም ጌታቸው ከመልቀቂያ ጋር በተያያዘ ጉዳይ ዝውውሩ ተጓቶ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የኬንያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂን ለማስፈረም ተስማምቷል
ላለፉት ሰባት ዓመታት በሮበርት ኡዶንካራ ግቡን ሲያስጠብቅ የነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ በክረምቱ ከዩጋንዳዊው ግብ ጠባቂ ጋር ከተለያየ…

