ወልዋሎ ናይጀርያዊ አጥቂ አስፈረመ

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲዎች የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ለማስፈረም የተስማሙትን ናይጀርያዊ አጥቂ የግላቸው ማድረጋቸውን ክለቡ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልጧል፡፡…

ኢትዮጵያ ቡና የቡሩንዲያዊውን አጥቂ ዝውውር አጠናቋል

ኢትዮጵያ ቡና የቡሩንዲ ዜግነት ያለው ሁሴን ሻባኒ የተባለ አጥቂ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።  ሁሴን ሻባኒ ለኢትዮጵያ ቡና…

ድሬዳዋ ከተማ አንድ ተጫዋች አሰናበተ

ድሬዳዋ ከተማ በክረምቱ ካስፈረማቸው የውጪ ዜጎች መካከል በአንድም ጨዋታ ላይ ተሳትፎ ያላደረገውን አጥቂ አሰናበተ። የምስራቅ ኢትዮጵያው…

ደቡብ ፖሊስ ሁለት ናይጄሪያዊ አጥቂዎችን አስፈርሟል

በኢትዮጵያ ረዘም ያለ ቆይታ ያላቸው ናይጄሪያዊያኑ አጥቂዎች ፊሊፕ ዳውዝ እና ላኪ ሰኒ ደቡብ ፖሊስን ተቀላቅለዋል፡፡ የኢትዮጵያ…

ኦኪኪ አፎላቢ በድጋሚ ጅማ አባ ጅፋርን ተቀላቀለ

የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አግቢ በመሆን ያጠናቀቀው ናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ ወደ ቀድሞ ክለቡ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

ባሳለፍነው ሳምንት ከሁለት የውጪ ተጫዋቾቹ ጋር በስምሰምነት የተለያየው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋናዊው አጥቂ ሪቻርድ አርተርን ማስፈረሙን አስታውቋል።…

ኢትዮጵያ ቡና አንድ ተጫዋች ሊያሰናብት ነው

ኢትዮጵያ ቡና የውጭ ሀገር ዜግነት ካላቸው ተጫዋቾቹ መካከል አንዱን የውል ዘመኑ ሳይጠናቀቅ ሊያሰናብት መሆኑ ታውቋል። ኢትዮጵያ…

ኬንያዊው አማካይ ሃምፍሬ ሚዬኖ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ?

በኬንያው ሻምፒዮን ጎር ማሂያ የሚጫወተው አማካይ ሃምፍሬ ሚዬኖ ስም ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ተያይዞ እየተነሳ ይገኛል። ከኬንያ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሦስት የውጭ ተጫዋቾቹ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

በክረምቱ የዝግጅት ወቅት በተሰናባቹ አሰልጣኝ ማኑኤል ቫስ ፒንቶ የሙከራ እድል ተሰጥቷቸው በክለቡ ከፈረሙት አምስት የውጭ ተጫዋቾች…

ሳሙኤል ሳኑሚ ወደ ኢትዮጵያ በድጋሚ ለምን መጣ ?  

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ኢትዮጵያ ቡናን ለቆ በጃፓን 4ኛ ዲቪዝዮን ለሚወዳደረው ቴጌቫያሮ ሚያዛኪ ፊርማውን ያኖረው ናይጄሪያዊው አጥቂ…