በቡናማዎቹ ቤት የሙከራ ጊዜ በማሳለፍ ላይ የቆየው ኮንጓዊ በቋሚነት ፈርሟል በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች…
ዝውውር
በረከት ደስታ አዲስ ክለብ አግኝቷል
በረከት ደስታ መቻል ጋር በስምምነት በመለያየት ወደ ሌላው የሊጉ ክለብ አምርቷል። በመቻል ቆይታ የነበረው የመስመር አጥቂው…
የአስቻለው ታመነ ማረፊያው ታውቋል
ባለፉት ዓመታት ከታዩ ምርጥ ተከላካዮች መካከል አንዱ የሆነው አስቻለው ታመነ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል ለበርካታ…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለዋል
አንጋፋው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ክለብ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአራት ተጫዋቾችን ውል ሲያድስ አንድ ተጫዋች አስፈርሟል። የኢትዮጵያ…
ወላይታ ዲቻ የውጭ ዜግነት ያለውን የመሃል ሜዳ ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል
የሴራሊዮን ዜግነት ያለው ተጫዋች ሳይዱ ፎፋናህ ለጦና ንቦቹ ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል:: ወላይታ ዲቻ ለአዲሱ የውድድር ዘመን…
አዳማ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
በአሰልጣኝ ፋሲን ተካልኝ የሚመሩት አዳማ ከተማዎች ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ አስፈረሙ የቀድሞ አሰልጣኛቸው ፋሲል ተካልኝ ዋና አሰልጣኝ…
ወጣቱ ተከላካይ ወደ ወልዋሎ አመራ
ባለፉት ዓመታት በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ተከላካይ ወደ ወልዋሎ አቅንቷል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ ዙር…
ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ጋቦናውያን አጥቂ የግላቸው አድርገዋል
የ2026 የጋቦን ኮከብ ተጫዋች መዳረሻው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሆኗል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የወቅቱን የጋቦን…
የኢዮብ ዓለማየሁ ጉዳይ እልባት አግኝቷል
ውዝግብ ፈጥሮ የነበረው የኢዮብ ዓለማየሁ ጉዳይ ውሳኔ ተሰጥቶበታል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ በተጫዋች እዮብ…
ጦሩ አሸንፏል
መቻል የሁለት ተጫዋቾች ተገቢነት ክርክርን ሲያሸንፍ ተጫዋቾቹ በበኩላቸው የቅጣት ውሳኔ ተላልፎባቸዋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲስፕሊን…

