ደደቢት ተጨዋቾች ማስፈረም ጀምሯል

ባሳለፍነው ወር ከቀደመው የዝውውር አካሄዱ በተለየ መንገድ እንደሚቀጥል ይፋ ያደረገው ደደቢት እስካሁን ለዓመታት አብረውት የቆዩትን ተጨዋቾቹን…

ወላይታ ድቻ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾችን እያስፈረሙ ከሚገኙ ክለቦች አንዱ የሆነው ወላይታ ድቻ ከከፍተኛ ሊግ ተጫዋቾችን አስፈርሟል።  በሀዲያ…

በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ ጥሎ ማለፍ ዙር ያለፉ ክለቦች ታውቀዋል

ከነሀሴ 6 ጀምሮ በሀዋሳ ሲካሄድ የቆየው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ጨዋታዎች በዛሬው እለት ሲጠናቀቅ ወደ ጥሎ…

Continue Reading

ሀገር አቀፍ የታዳጊዎች ሥልጠና ምዘና ውድድር ነገ ይጀምራል

በወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አዘጋጅነት ከነሀሴ 13-27 በአዳማ የሚካሄደው 6ኛው ሀገር አቀፍ የታዳጊ…

ካሜሩን 2019| ኢትዮጵያ እና ኬንያ ጨዋታ የሚደረግበት ስታድየም ታውቋል

በሰኔ ወር 2019 በካሜሩን አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ የሚጠበቀው የአፍሪካ ዋንጫ ሁለተኛ የምድብ የማጣርያ ጨዋታዎች ጳጉሜ ወር ላይ…

ሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ ተጫዋች ሳያስፈርሙ ከቆዩ ጥቂት ክለቦች አንዱ የነበረው ሀዋሳ ከተማ የመጀመርያ ተጫዋቹን በማስፈረም ምንተስኖት አበራን…

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባዔ ጳጉሜ 3 ይደረጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እግርኳስ ፌደሬሽን የ2010 ዓም ጠቅላላ ጉባዔ እና የማሟያ ምርጫውን ለማከናወን ከ15 ቀናት…

ባህር ዳር ከተማ አራት ተጫዋቾችን በይፋ አስፈርሟል

ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ሦስት ጨዋታዎች እየቀሩት ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ያረጋገጠው ባህር ዳር…

ፋሲል ዘጠነኛ ተጨዋቹን አስፈርሟል

ፋሲል ከነማ በ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠናክሮ ለመቅረብ ከአሰልጣኝ ቅጥር ጀምሮ በርካታ ተጨዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ…

ወልዲያ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የወረደውና በቀጣዩ የውድድር ዘመን በከፍተኛ ሊግ የሚሳተፈው ወልዲያ ስፖርት ክለብ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን…