ኢትዮጵያ 3-0 ሳኦቶሜ – የጨዋታው ምልከታ

በዮናታን ሙሉጌታ   በ2018 በሩሲያ ለሚደረገው የዓለም ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሳኦቶሜ እና…

Continue Reading

“ብሔራዊ ቡድን የማንም ርስት አይደለም” – አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2018ቱ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የሳኦቶሜ አቻውን ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም 3-0 በማሸነፍ 3-1…

ብሄራዊ ቡድናችን ወደ ቀጣዩ የማጣርያ ዙር አልፏል

2018 በሩስያ አዘጋጅነት ለሚካሄደው የአለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ አዲስ አበባ ስታዲየም ሳኦቶሜ…

የሀዋሳ ሴንትራል ዋንጫ ነገ ይጀመራል

የሀዋሳ ሴንትራል ሆቴል ስፖንሰር ያደረገውና በ6 ክለቦች መካከል የሚደረገው ውድድር ‹ ሀዋሳ ሴንትራል ዋንጫ ›› በሚል…

ከማል ኢብራሂም፡ ከይርጋጨፌ ሜዳዎች እስከ አውስትራሊያ ኤ ሊግ

ከማል ኢብራሂም በአውስትራሊያ ናሽናል ፕሪምየር ሊግ ቪክቶሪያ (ከአውስትራሊያ ኤ ሊግ ቀጥሎ ያለው ሊግ ነው፡፡) የዓመቱ ምርጥ…

Continue Reading

አንዋር ያሲን ከኢትዮጵያ ቡና ሊለቅ ይችላል

የኢትዮጵያ ቡና ምክትል አሰልጣኝ አንዋር ያሲን ለክለቡ የልቀቁኝ ደብዳቤ ማስገባቱ ተነግሯል፡፡ አንዋር አምና የአዲስ አበባ ከተማ…

ፋሲካ አስፋው አዳማ ከነማን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል

የቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች የሆነው ፋሲካ አስፋው በያዝነው ሳምንት ወደ አዳማ ከነማ ሊዛወር እንደሆነ ተነግሯል፡፡…

ሳላዲን ጉዳት አጋጥሞታል

ሳላዲን ሰዒድ ጉዳት እንዳጋጠመው ከአልጄሪያ የሚወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ ሳላ ኢንፌክሽን እንዳጋጠመው የኤምሲ አልጀር የብድን ሃኪም ተናግረዋል፡፡…

በውጪ ሊጎች የሚጫወቱ ተጫዋቾች ሳምንቱን እንዴት አሳለፉ?

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል የመሃል ተከላካይ ዋሊድ አታ ክለቡ ጊንኪልቢርጊ በቱርክ ሱፐር ሊግ ጨዋታ ካይሰርሪስፖርን በሙስጠፋ ኤል ካቢር…

ሳላዲን ፣ ኡመድ እና ጌታነህ ከሳኦቶሜው ጨዋታ ውጪ ሆኑ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር ለሚያደርገው የአለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ በመጪው ማክሰኞ በጋና አድርጎ…