ዋልያዎቹ ፊታቸውን ወደ ቻን አዙረዋል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከእሁዱ የሌሴቶ ድል በኋላ ፊቱን ከኬንያ ጋር ወደሚጠብቀው የቻን ማጣርያ ጨዋታ አዙሯል፡፡ ቡድኑ…

‹‹ ዝናቡ በሚገባ ጠቅሞናል ›› በኃይሉ አሰፋ

የብሄራዊ ቡድኑ 2ኛ አምበል በኃይሉ አሰፋ ከጨዋታው ፍፃሜ በኋላ በሰጠው ድህረ ጨዋታ አስተያየት ስለ በጨዋታው ስለተከሰቱ…

‹‹ የማሸነፍ ፍላጎት ለድል አብቅቶናል ›› ዮሃንስ ሳህሌ

ስለ ጨዋታው እንቅስቃሴ . . ‹‹ በመጀመርያው አጋማሽ በምንፈልገው ደረጃ እንዳልተንቀሳቀስንና ከ100 ሺሀ የማያንስ ህዝብ እንዳያዝንብን…

ዋልያዎቹ ከ2 አመታት በኋላ የመጀመርያ የሜዳ ድላቸውን አስመዝግበዋል

  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ባደረገው የመጀመርያ ጨዋታ የሌሴቶ ብሄራዊ ቡድንን 2-1 በሆነ…

Continue Reading

‹‹ የሳላዲን ልምድ ለአምበልነት እንድንመርጠው አድርጎናል›› ዮሃንስ ሳህሌ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ የአል-አህሊው ኮከብ ሳላዲን ሰኢድን የብሄራዊ ቡድኑ አምበል አድርገው መሾማቸውን ትላንት…

‹‹ (በዛምቢያው ጨዋታ) ሜዳው ውስጥ ከምጫወተው ይልቅ የማወራው በልጦ ነበር ›› በኃይሉ አሰፋ

የቅዱስ ጊዮርጊሱ ድንቅ የመስመር አማካይ በኃይሉ አሰፋ ተጫዋቾቹን ወክሎ በትላንትናው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተገኝቶ ከጋዜጠኞች ለቀረቡለት…

‹‹ ስለ ሌሶቶ የሚወራው ነገር ሁሉ እኛን ለማዘናጋት ነው ›› ዮሃንስ ሳህሌ

  ፡፡አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ትላንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ስለ ወቅታዊ የብሄራዊ ቡድኑ ሁኔታ ማብራርያ ሰጥተዋል፡፡ ከንግግሮቹ…

‹‹በስነልናው በኩል መሰራት የሚገባቸውን ስራዎች ሰርተናል›› ዶ/ር አያሌው ጥላሁን

የብሄራዊ ቡድኑ የህክምና ባለሙያ ዶ/ር አያሌው ጥላሁን ትላንት በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ በብሄራዊ ቡድኑ የህክምና እና…

ባህርዳር ለእሁዱ ጨዋታ እየተዘጋጀች ነው

ግዙፉ የባህርዳር ስታድየም ለመጀመርያ ጊዜ የሚያስተናገደው የብሄራዊ ቡድን ጨዋታ ሊካሄድ 1 ቀን ብቻ ቀርቶታል፡፡ ስታድየሙ ለጨዋታው…

ዋልያዎቹ የመጨረሻ ልምምዳቸውን አድርገዋል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ነገ ከሌሶቶ ጋር ለሚያደርገው የ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ዛሬ ጠዋት የመጨረሻ…