ቻን | ዋልያዎቹ የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታቸውን ያለግብ አጠናቀዋል

በኢትዮጵያ እና በሞዛምቢክ መካከል የተደረገው የምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል። በመጀመሪያው አጋማሽ በኳስ ቁጥጥሩም ይሁን…

ከፍተኛ ሊግ | የ9ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ ስምንት ጨዋታዎችን አስተናግዶ ዘጠነኛው ሳምንት ተጠናቋል። በቶማስ ቦጋለ እና ጫላ አቤ የ04፡00…

ቻን | ከነገው ጨዋታ በፊት ከሞዛምቢካዊው ጋዜጠኛ ኤሊሲዮ ጆስ ቡዋንሀ ጋር የተደረገ ቆይታ…

👉 \”እጅግ ፈጣን እና ከርቀት አክርረው ኳሶችን ማስቆጠር የሚችሉት አስደናቂዎቹ የቡድኑ የመስመር ተጫዋቾች ልዩነት ፈጣሪዎች እንደሚሆኑ…

ቻን | የነገውን የዋልያዎቹ ጨዋታ በምን ማየት ይቻላል?

ነገ 10 ሰዓት ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ የሚያደርጉትን የቻን ጨዋታ በሀገራችን የቀጥታ ስርጭት የሚሰጠው ተቋም ማነው? ጥሩ…

ከፍተኛ ሊግ | የ9ኛ ሳምንት የመጀመሪያ የጨዋታ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ 12 ጨዋታዎች ሲስተናገዱበት የምድብ ሀ እና የምድብ ለ መሪዎች ነጥብ ሲጥሉ የምድብ…

ቻን | የዋልያዎቹ የቻን የመጀመሪያ ጨዋታ በእንስት ዳኞች ይመራል

ቅዳሜ 10 ሰዓት የሚደረገውን የኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ ጨዋታ ሦስት እንስት ዋና እና ረዳት ዳኞች እንደሚመሩት ታውቋል።…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ያዘጋጀው የውይይት መድረክ የቀትር በኋላ ውሎ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ያስጠናው ጥናት የሚያቀርብበት መርሐ-ግብር በከሰዓት ውሎው \”የክለብ ፈቃድ አሰጣጥ መመሪያ\” እና…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂ አስፈርሟል

የመስመር አጥቂው አብዱራህማን ሙባረክ የኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ፈራሚ ሆኗል። በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ላይ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ያዘጋጀው የውይይት መድረክ የረፋድ ውሎ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር \”ዘርፈ ብዙ የግምገማ ጥናት እና የልማት ፍኖተ ካርታ\” በሚል ርዕስ ባስጠናው…

አሸናፊ በቀለ በይፋ የዐፄዎቹ አሰልጣኝ ሆነዋል

አሸናፊ በቀለ አዲሱ የዐፄዎቹ አሰልጣኝ ሲሆኑ ረዳት አሰልጣኛቸውንም ይፋ አድርገዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ላይ ከቅርብ…