ሀዋሳ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል

በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመሩት ሀዋሳ ከተማዎች የሁለት ነባሮችን ውል አድሰዋል። የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሠሩና የሚገኙት በአሰልጣኝ…

ምዓም አናብስቶቹ ተጨማሪ ግብ ጠባቂ አስፈርመዋል

በዝውውር መስኮቱ ከዚህ ቀደም ሁለት ግብ ጠባቂዎችን ያስፈረሙት መቐለ 70 እንደርታዎች አሁን ደግሞ ሦስተኛ ግብ ጠባቂያቸውን…

ወልቂጤ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል

አዲሱ የወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ ሶሬሳ ካሚል ረዳታቸውን አሳውቀዋል። ለ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ዝግጅታቸውን በሀዋሳ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ጣልያን አምርቷል

ጄኖዋ ትውልደ ኢትዮጵያዊውን አማካይ የመግዛት አማራጭን ባካተተ የውሰት ውል አስፈርሟል። ባለፈው የውድድር ዓመት ከእስራኤሉ ታላቅ ክለብ…

ሁለቱ የዋልያዎቹ ጨዋታዎች በቴሌቪዥን በቀጥታ ይተላለፋሉ

ታንዛኒያ ላይ የሚደረጉት ሁለቱ የዋልያዎቹ ጨዋታዎች የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሽፋን እንደሚያገኙ ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። በአሠልጣኝ ገብረመድህን…

ደሴ ከተማ ቡድኑን ማጠናከ ቀጥሎበታል

ደሴ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾች ስያስፈርም የነባሮቹን ውልም አድሷል። አስቀድመው የዋና አሰልጣኛቸውን ዳዊት ታደለን ጨምሮ የወንድማማቾቹን አቡሽ…

የተከላካይ ፍሬዘር ካሳ ጉዳይ ከምን ደረሰ ?

ከዋልያዎቹ ጋር አብሮ ወደ ታንዛኒያ ያልተጓዘው ፍሬዘር ካሳ ወደ ስፍራው ይሄዳል ወይስ? በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው…

ሁለቱ ኢትዮጵያውያን ወደ ታዛኒያ ክለብ አምርተዋል

ሁለቱ ኢትዮጵያዊያን ተጫዋቾች ወደ ታንዛኒያው ክለብ ማቅናታቸው ታውቋል። በቅርብ ዓመታት በሴቶች እግርኳስ ከታዮ ጥሩ ተጫዋቾች መካከል…

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር አንድ ተጫዋች አይጓዝም

ከደቂቃዎች በኋላ ወደ ታንዛኒያ በሚያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ አንድ ተጫዋች ከቡድኑ ጋር እንደማይጓዝ ሶከር…

የዋልያዎቹ የመጨረሻ ተጓዦች ሲታወቁ አንድ ተጫዋች ተቀንሷል

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ወደ ዳሬ ሰላም የሚያቀኑት የመጨረሻዎቹ ተጫዋቾች ሲታወቁ አንድ ተጫዋች መቀነሱ እርግጥ ሆኗል።…