ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን አስፈረመ

አንጋፋዋን አማካይ ጨምሮ አራት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ሀዋሳ ከተማ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን በተጠናቀቀው…

ጋቶች ፓኖም አዲስ ክለብ አግኝቷል

ኢትዮጵያዊው አማካይ ኒውሮዝን ለቆ ሌላ ክለብ ተቀላቀሏል። በተጠናቀቀው ውድድር ዓመት መጀመርያ ኢትዮጵያ መድንን ለቆ የኢራቁን ኒው…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል

የተጠናቀቀውን ዓመት ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሆነው የፈፀሙት በአሰልጣኝ መልካሙ ታፈረ የሚመሩት ሀዋሳ ከተማዎች የስድስት አዳዲስ እና…

ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አራት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

አዲስ ሥራ አስኪያጅ እና አዲስ አሰልጣኝ የቀጠረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አራት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል። ከአራት የውድድር ዘመናት…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቻል አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ያለፉትን አራት ዓመታት ቆይታ የነበራት አሰልጣኝ ቀጣይ ማረፊያዋ መቻል መሆኑ ዕርግጥ ሆኗል። በኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ ቡና በይፋ አዲሱን አሰልጣኝ አሳውቋል

ኢትዮጵያ ቡና በአስገዳጁ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መመሪያ ምክንያት ከአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ ጋር በመለያየት ረዳት አሰልጣኙን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

ከሐምሌ 20 ጀምሮ በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚጀምረው እና በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የምስራቅ አፍሪካ ተሳታፊው…

መቻል ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ተለያየ

ከአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ጋር የአንድ ዓመት ቀሪ ውል ያላቸው መቻሎች በስምምነት ተለያይተዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከፍተኛ…

ሁለት አለም አቀፍ ዳኞች በቻን የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያን ይወክላሉ

ከያዝነው ወር የመጨረሻዎቹ ቀናት አንስቶ በሦስት ሀገራት ለሚደረገው የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ሀገራችንን…

ሲዳማ ቡና ለካስ ያቀረበው አቤቱታ እየታየለት እንደሆነ ገለፀ

ከአትዮጵያ ዋንጫ ጋር በተያያዘ ቅሬታውን ለአለም አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድ ቤት ያቀረበው ሲዳማ ቡና አቤቱታውን ተቋሙ…