ሴቶች ፕሪምየር ሊግ| አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ውል አድሷል

አዳማ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅቅ እና የአማካዩዋን ውል አራዝሟል፡፡ በድሬዳዋ ከተማ ያለፉትን ዓመታት ሲጫወቱ የነበሩት…

ከፍተኛ ሊግ | ጌዲኦ ዲላ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ጌዲኦ ዲላ በዛሬው ዕለት አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ላይ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ሠላሳ ተመራጮች ታወቁ

በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመራው የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ተመራጭ ሠላሳ ተጫዋቾቹን አሳውቋል። ከህዳር 22-ታኅሣሥ…

ምዓም አናብስት ድጋፍ አደረጉ

የመቐለ 70 እንደርታ ተጫዋቾች እና የአሰልጣኞች ቡድን አባላት ለገበሬዎች ድጋፍ አድርገዋል። ለቀጣይ ውድድር ዓመት በዝግጅት ላይ…

የቀድሞ ድንቅ ተጫዋች የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ሊሾም ነው

በዘጠናዎቹ ከታዩ ምርጥ ተጫዋቾች መሐል የሚመደበው እንድርያስ ብርሀኑ ለኢትዮጵያ 17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት በፌዴሬሽኑ…

ሽመልስ በቀለ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ልምምድ ጀምሯል

ሽመልስ በቀለ በዛሬው ዕለት ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር የመጀመርያ ልምምዱን አድርጓል። በዕለተ ሰንበት እረፍት አድርገው የዋሉት ዋልያዎቹ…

ሚካኤል ደስታ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል

ላለፉት ሦስት የውድድር ዓመታት መቐለ 70 እንደርታን በአምበልነት የመራው ሚካኤል ደስታ ከክለቡ ጋር ተለያይቶ ለስሑል ሽረ…

ቅዳሜን ለሀገሬ አርሶ አደር – የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች መልካም ተግባር

የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች አንበጣ መንጋ እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመከላከልና አርሶ አደሩን ለመታደግ በትናንትናው ዕለት በሁለት አካባቢዎች…

ከፍተኛ ሊግ | ለገጣፎ ለገዳዲ የአሰልጣኙን ውል አራዘመ

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ተወዳዳሪው ለገጣፎ ለገዳዲ የዋና እና ምክትል አሰልጣኞቹን ውል ማሬዘሙ ታውቋል። ለገጣፎ በ2011…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወቅታዊ መረጃዎች

በኅዳር ወር መጀመርያ ከኒጀር ጋር የምድቡን ሦስተኛ እና አራተኛ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሚያደርገት ዋልያዎቹ አሁን የሚገኙበትን…