ጅማ አባ ጅፋር የሁለት ወር ደሞዝ ከፈለ

በአዲስ አደረጃጀት በቀጣይ ዓመት የተሻለ ቡድን ይዞ ለመቅረብ ጥረት እያደረገ የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋር የሁለት ወር…

አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ

ከሰሞኑ ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ የገባው አዳማ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ ሦስት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማምቷል። ከፈራሚዎቹ መሀል አንድነት…

በድምፅ ብልጫ ከአሰልጣኙ ጋር ላለመቀጠል የወሰነው ፌዴሬሽን ዳግም በድምፅ ብልጫ የአሰልጣኝ ቅጥር ይፈፀም ይሆን?

በ2022 በካሜሩን አስተናጋጅነት የሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበትን ጊዜ ካፍ ድንገት ማሳወቁን ተከትሎ ፌዴሬሽኑ ስለ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊሸጥ ነው

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አ/ማ የፕሪምየር ሊግ ውድድርን በቴሌቭዥን ማስተላለፍ ለሚችሉ የሚዲያ ተቋማት ሊሸጥ መሆኑ ታውቋል፡፡ (መረጃው…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ የአፋር ክልል ነዋሪዎች ድጋፍ አደረገ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ በተገኙበት ለተፈናቀሉ የአፋር ማኅበረሰብ የሦስት መቶ ሺህ ብር የገንዘብ…

አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ተስማማ

ሱሌይማን መሐመድ እና በላይ ዓባይነህ ከአዳማ ከተማ ጋር ለመቀጠል ተስማምተዋል። የቀድሞው የባንኮች እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የመስመር…

አዳማ ከተማ እና ውዝፍ ዕዳው

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከነበረው ጥንካሬ በተለያዩ ከሜዳ ውጭ በሚያጋጥሙት ፈተናዎች እየተንገዳገደ የሚገኘው አዳማ ከተማ ያልተከፈለ ውዝፍ…

ሀዋሳ ከተማ የአጥቂውን ውል አድሷል

ሀይቆቹ የፈጣኑን አጥቂ እስራኤል እሸቱን ውል ማምሻውን ለማራዘም ተስማሙ፡፡ እስራኤል ከሀዋሳ ተስፋ ቡድን ካደገ በኃላ ያለፉትን…

ሲዳማ ቡና የወሳኙን አማካይ ውል አራዘመ

ዛሬ በውል ማደስ እና አዲስ ተጫዋቾች በማስማማት ተጠምደው የዋሉት ሲዳማ ቡናዎች የአጥቂ አማካዩ ዳዊት ተፈራን ለመቆየት…

ወላይታ ድቻ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ

ቀደም ብለው አራት ወጣት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምተው የነበሩት ወላይታ ድቻዎች ሁለት የቀድሞ ተጫዋቾቻቸውን እና ግብ ጠባቂ…