ዜና እረፍት| የቀድሞ የዎላይታ ድቻ አምበል ህይወቱ አለፈ

ከዚህ ቀደም ዎላይታ ድቻን በአምበልነት የመራውና የወቅቱ የሶዶ ከተማ አምበል ፈጠነ ተስፋማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።…

የወላይታ ድቻ ቡድን አባላት ድጋፍ ሲያደርጉ አሰልጣኞች እና የቀድሞ ተጫዋቾች ድጋፍ የማሰባሰብ ስራ አከነውነዋል

የኮሮናን ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚደረገው ድጋፍ የቀጠለ ሲሆን የወላይታ ድቻ የቡድን አባላት የገንዘብ ድጋፍ አበርክተዋል። አሰልጣኞች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-1 ፋሲል ከነማ

ከ7ኛ ሳምንት የሊጉ የዛሬ ጨዋታዎች መካከል ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ከተጋሩ በኋላ…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከወላይታ ድቻ ጋር ነጥብ ተጋርቷል

በ7ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሶዶ ላይ ፋሲል ከነማን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ ባለቀ ሰዓት በተቆጠረበት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-1 ወልቂጤ ከተማ

ወደ ሶዶ ያመራው ወልቂጤ ከተማ ባለሜዳው ወላይታ ድቻን ገጥሞ 1-0 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ የመጀመርያ የሜዳ ውጪ ድሉን ወላይታ ድቻ ላይ አሳክቷል

በ5ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሶዶ ላይ ወልቂጤ ከነማን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ 1-0 ተሸንፏል። አዲስ…

ወላይታ ድቻ በፎርፌ 3 ነጥብ አግኝቷል

በ27ኛው ሳምንት ከተያዙት የኢትዮጽያ ፕሪምየር ሊግ መርሃግብሮች ውስጥ ሶዶ ላይ ሊካሄድ የነበረው የወላይታ ድቻ እና ጅማ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል

ከፕሪምየር ሊጉ የ16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል የወራጅነት ስጋት ላይ የሚገኙት ወላይታ ድቻ እና ስሑል ሽረ ሶዶ ላይ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-1 ባህር ዳር ከተማ 

ሶዶ ላይ የተከናወነው የወላይታ ድቻ እና ባህርዳር ከተማ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ባህር ዳር ከተማ አቻ ተለያይተዋል

በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ ዛሬ ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ ባህር ዳር ከተማን ያስተናገደበት ጨዋታ በ1-1…