የአፍሪካ እና የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ታወቀ

በኮቪድ-19 ምክንያት የተራዘሙት የአፍሪካ ዋንጫ እና የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ዛሬ ታውቋል። ወደ 2022…

ሲዳማ ቡና ከዩጋንዳዊው አማካይ ጋር ተስማማ

ዩጋንዳዊው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ያስር ሙገርዋ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ተስማማ፡፡ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 2009 ላይ የደቡብ አፍሪካው…

አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ተስማማ

ሚካኤል ጆርጅ እና ዱላ ሙላቱ ከአዳማ ከተማ ጋር ለመቀጠል ተስማሙ። ከዚ ቀደም በሙገር ሲሚንቶ፣ ሲዳማ ቡና፣…

5ኛው የቡና የቤተሰብ ሩጫ ዛሬ ታስቦ ውሏል

ለ5ኛ ጊዜ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ሥራዎች ታጅቦ ታስቦ ውሏል። ከ2008 ጀምሮ…

ድሬዳዋ አማካይ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማማ

ብርቱካናማዎቹ የመሀል ሜዳ ተጫዋች የሆነው ሙሉቀን አይዳኝን አራተኛ ፈራሚ ለማድረግ ተስማሙ፡፡ እግርኳስን በድሬዳዋ የጀመረው ይህ አማካይ…

ድሬዳዋ ከተማ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ

ብርቱካናማዎቹ ግብ ጠባቂው ሀምዲ ጠፊቅን ሦስተኛ አዲስ ተጫዋች ለማድረግ ተስማምተዋል፡፡ በድሬዳዋ ከተማ 2010 መጫወት የጀመረው ይህ…

በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ተደረገ

ትናንት ምሽት በእግርኳሱ ያሉ አካላትን ያሳተፈ “ያለፉትን እናመስግን፤ ቀጣዩን የኢትዮጵያን ኳስ እንዴት እናሳድግ” በሚሉ ጉዳዮች ዙሪያ…

ድሬዳዋ ከተማ የአራት ተጫዋቾችን ውል አደሰ

ድሬዳዋ ከተማ የምንተስኖት የግሌ፣ ቢኒያም ጥዑመልሳን፣ ሙህዲን ሙሳ እና ያሲን ጀማልን ውል አራዝሟል፡፡ ዛሬ ውል ካራዘሙት…

ሀዲያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል

ስንታየው ታምራት እና በረከት ወልደዮሐንስ ውላቸውን አድሰዋል፡፡ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ በረከት ወልደዮሐንስ አርባምንጭ ከተማን ለቆ በተሰረዘው…

ስለ’መካኒኩ’ ደያስ አዱኛ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

በሀገራችን የግብጠባቂዎች ታሪክ አንቱታ ካተረፉ ድንቅ ግብጠባቂዎች መካከል የሚመደበው እና በጥረቱ፣ በልፋቱ እና በጥንካሬው ስኬታማ መሆን…