በሀገራችን የግብጠባቂዎች ታሪክ አንቱታ ካተረፉ ድንቅ ግብጠባቂዎች መካከል የሚመደበው እና በጥረቱ፣ በልፋቱ እና በጥንካሬው ስኬታማ መሆን…
ዜና
የቤተሰብ አምድ | ሽሮ ሜዳ ያበቀለችው ቤተሰብ
ከአንድ ቤተሰብ ወጥተው በእግርኳሱ ትልቅ ስም ያገኙ ተጫዋቾችን በምናነሳበት አምዳችን ከሽሮ ሜዳ ተነስተው ለስኬት የበቁትን የታፈሰ…
Continue Readingመንግሥቱ ወርቁ ሲታወሱ (፭) | የጫማው ታሪክ በሁለተኛው የአፍሪካ ዋንጫ
በህይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምን ጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ…
ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ተራዘሙ
የዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዓለም ዋንጫ የማጣሪያ መርሀ ግብሮች ለሁለተኛ ጊዜ ተራዝመዋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ…
“የዘመናችን ከዋክብት ገፅ” – ከመስፍን ታፈሰ ጋር…
በአጭር ጊዜ ውስጥ ከሀገሪቱ ምርጥ አጥቂዎች ተርታ መመደብ የቻለው መስፍን ታፈሰ የዛሬው ‘የዘመናችን ከዋክብት’ ገፅ እንግዳ…
የደጋፊዎች ገፅ | ቆይታ ከባህር ዳር ደጋፊዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት ጋር…
እግርኳስን ከመጫወቻ ሜዳ ውጪ ሆኖ ከመደገፉ እና ስለኳስ ከመዘመሩ በፊት የሚደግፈውን ክለብ ማሊያ ለብሶ ተጫውቷል። ለሚደግፈው…
በቀድሞው የሼፊልድ አሰልጣኝ ለሀገራችን አሰልጣኞች ስልጠና ተሰጠ
ለሀገራችን አሰልጣኞች በተደጋጋሚ እየተሰጠ ያለው የኦንላይን ስልጠና ዛሬም ቀጥሎ በቀድሞው የሼፊልድ ዩናይትድ እና የላቲቪያ ብሔራዊ ቡድን…
በዛሬው ውይይት ስለሴቶች ውድድር ምንም አለመባሉ አስገራሚ ሆኗል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ውድድሮች የሚጀመሩበትን መነሻ ሰነድ ለክለብ ተወካዮች አቅርቦ ውይይት መደረጉ ይታወቃል። ነገር ግን በውይይቱ…
“ሊጉን በቴሌቪዥን ለማስተላለፍ በመስከረም ወር ጨረታ እናወጣለን” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሰዮን ማኅበር ፕሬዝዳንት መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ ሊጉን በቴሌቪዥን ለማስተላለፍ መታቀዱን ተናግረዋል። የኢትዮጵያ…
የብሔራዊ ቡድኑ ጉዳይ ያከተመለት ይመስላል
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ የማጣርያ በወሩ መጨረሻ እንዲጫወት ካፍ ቢያሳውቅም በፌዴሬሽኑ…