የበርካታ ክለብ ተጫዋቾች በደሞዝ ምክንያት ችግር ውስጥ እንዳሉ ሶከር ኢትዮጵያ ከተለያዩ ክለብ ተጫዋቾች ቅሬታ ለመረዳት ችላለች።…
ዜና
ስለ ሙሉዓለም ረጋሳ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች
በኢትዮጵያ እግርኳስ እስካሁን ምትክ እንዳልተገኘለት የሚነገርለት የዘጠናዎቹ ኮከብ አንጋፋው የመሐል ሜዳው ንጉስ ሙላዓለም ረጋሳ (መካኒኩ) ማነው?…
“ተሽሎኝ ብጫወት ከማንም በላይ ደስተኛ እሆን ነበር” ተመስገን ተክሌ
በኢትዮጵያ እግርኳስ ከአዲሱ ሚሊኒየም ወዲህ ብቅ ካሉ ጥሩ የፊት መስመር ተጫዋቾች አንዱ ነው ፤ ግዙፉ አጥቂ…
Continue Readingተስፈኛው ግብጠባቂ ፋሲል ገ/ሚካኤል
ኢትዮጵያውያን ግብ ጠባቂዎች እምብዛም ዕድል በማያገኙበት ፕሪምየር ሊጋችን ላይ ወደፊት ተስፋ ከተጣለባቸው ግብ ጠባቂዎች አንዱ የሆነው…
አዲስ አበባ ሊካሄድ የነበረው የፊፋ ኮንግረስ በቪድዮ ኮንፈረንስ ይከናወናል
ወደ መስከረም ወር የተሸጋገረው የፊፋ ኮንግረስ በኦንላይን የመገናኛ ዘዴ እንደሚከናወን አስታውቋል። በዚህ ወር አዲስ አበባ አስተናጋጅነት…
ስለ አንዋር ሲራጅ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
በኢትዮጵያ እግርኳስ ስማቸው ጎልተው ከሚጠሩ የዘጠናዎቹ ኮከቦች አንዱ አንዋር ሲራጅ ነው። “ትንሹ” እና “ሚስማሩ” በሚሉ ቅፅሎች…
“የኢትዮዽያ እግርኳስን ታሪክ የቀየረ ወርቃማው ጎል” ትውስታ በሳላዲን ሰዒድ አንደበት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ31 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ የተቀላቀለበትን ወሳኝ ጎል ያስቆጠረው ሳላዲን ሰዒድ የትውስታ…
ወልቂጤ ከተማ ለሊግ ኩባንያው ጥያቄ አቀረበ
በኮሮና ወረርሺኝ ምክንያት የሊጉ ውድድር መሠረዙን ተከትሎ ክለቡ ለኮሚሽነር እና ዳኞች ተብሎ ያስገቡትን ክፍያ እንዲመለስለት ጥያቄ…
የተጫዋቾች ማኅበር ለስድስት የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ምስጋና አቀረበ
አስቀድሞም የፋይናስ ቀውስ እንዳለባቸው ቢገመትም የኮሮና ቫይረስ ችግር ተጨምሮበት ስድስት የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ለተጫዋቾች ደሞዝ በመክፈላቸው…
የትግራይ ስታዲየም የመጨረሻው ዙር የግንባታ ሒደት ተጀመረ
ላለፉት በርካታ ዓመታት በግንባታ ላይ የነበረውና በ2009 መጨረሻ ወራት በተሻለ የግንባታ ደረጃ ጨዋታዎች ማዘጋጀት የጀመረው የትግራይ…

