የፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

በዚህ ሳምንት የተከናወኑ ጨዋታዎች ላይ የታዩ ሌሎች ጉዳዮችን እነሆ! 👉 በቸልተኝነት የተከሰተው የደጋፊዎች ግጭት በበርካታ ስጋቶች…

ሴቶች 2ኛ ዲቪዚዮን | በዛሬ ጨዋታዎች ለገጣፎ፣ አካዳሚ እና ጥሩነሽ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን ስምንተኛ ሳምንት ቀሪ ሦስት ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው ለገጣፎ፣ አካዳሚ እና…

የፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – የአሰልጣኞች ትኩረት

የሊጉ 15ኛ ሳምንት ላይ የተከሰቱ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዋና ዋና አስተያየቶች እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል። 👉 የካሳዬ…

የፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በፕሪምየር ሊጉ አንደኛ ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች የተስተዋሉ ተጫዋች ነክ ጉዳዮችን እነሆ! 👉የበረከት አማረ ደስታ አገላለፅ ኢትዮጵያ…

የሀዋሳ ረዳት አሰልጣኝ ከክለቡ ጋር ይገኛሉ

በትናንት ዘገባችን ከክለቡ መሰናበታቸውን ገልፀን የነበረው የክለቡ ረዳት አሰልጣኝ አምጣቸው ኃይሌ አሁንም ከክለቡ ጋር ይገኛሉ፡፡ በትናንቱ…

የፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ትናንት ሲጠናቀቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ሊያሰፋበት የሚችለውን አምክኗል። ፋሲል እና መቐለ…

የፕሪምየር ሊጉ አንደኛ ዙር ስብሰባ በሳምንቱ መጨረሻ ይደረጋል

ትናንት የተጠናቀቀው የአንደኛው የውድድር ዘመን አጋማሽ ሪፖርት እና ግምገማ በሳምንቱ መጨረሻ ይካሄዳል። አዲስ በተዋቀረው ዐቢይ ኮሚቴ…

የሊጉ ክለቦች የሚመሰገኑበት መድረክ ሊዘጋጅ ነው

ሊጉን የማወዳደር ስልጣን ለዐቢይ ኮሚቴ የሰጠው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ሊጉ እስካሁን ባለው ጉዞ በአንፃራዊ ሰላም…

ወላይታ ድቻ አቤቱታውን ለፌዴሬሽኑ ገለፀ

በአስራ አምስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻን አስተናግዶ ባሸነፈበት ጨዋታ በነበረው የስፖርታዊ ጨዋነት…

ሲዳማ ቡና የማበረታቻ ሽልማት ለቡድኑ አባላት አበረከተ

በዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ ባለፉት ሳምንታት ወደ ግሩ አቋሙ በመመለስ አንደኛውን ዙር ያገባደደው ሲዳማ ቡና…