ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻም ከአማካዩ ጋር ተለያየ

ባሳለፍነው ዓመት አጋማሽ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሎ የነበረው ሄኖክ ካሳሁን ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። በደደቢት፣ አዳማ ከተማ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ

ሀዋሳ ላይ የሚደረገውን የሲዳማ ቡና እና የሰበታ ከተማን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከሁለት ጨዋታዎች በፊት(ጥር 24) በቅዱስ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-0 ጅማ አባ ጅፋር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ አምስተኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ በሆነው እና ሀዲያ ሆሳዕና…

ሴቶች 2ኛ ዲቪዝዮን| ሻሸመኔ ከተማ ተከታዩን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን 8ኛው ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ሻሸመኔ ከተማ እና ቦሌ ክ/ከተማን አገናኝቶ…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ሙሉ ሦስት ነጥብ አሳካ

በአስራ አምስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ሀዲያ ሆሳዕና በአዩብ በቀታ…

ፌዴሬሽኑ ከጣሊያኑ ክለብ ደብዳቤ ደርሶታል

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በእግርኳስ ልማት ላይ ትኩረቱን ያደረገው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከጣሊያኑ ኤሲ ሚላን ደብዳቤ እንደደረሰው…

የባህር ዳር ከተማ ወሳኝ ተጨዋቾች ከጉዳት እያገገሙ ነው

በጉዳት እየታመሱ የሚገኙት የጣናው ሞገዶች 5 ወሳኝ ተጨዋቾቻቸውን ከጉዳት መልስ አግኝተዋል። ከጉዳታቸው ያገገሙት ተጨዋቾች አዳማ ሲሶኮ፣…

ሁለተኛው ዙር የባየር ሙኒክ ስልጠና ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ ባየር ሙኒክ እግርኳስ ክለብ ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን የ2ኛ ዙር የጀማሪ እግርኳስ አሰልጣኞች…

ዮናስ በርታ ከአዳማ ከተማ ጋር ተለያይቷል

በክረምቱ አዳማ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረው ዮናስ በርታ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። ከዚህ ቀደም በባህር ዳር ከተማ…

ሀዲያ ሆሳዕና ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ዓርብ የካቲት 13 ቀን 2012 FT’ ሀዲያ ሆሳዕና 1-0 ጅማ አባ ጅፋር 42′ አዩብ በቀታ –…

Continue Reading