ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ የካቲት 5 ቀን 2012 FT’ ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ወልቂጤ ከተማ 29′ ፍቅረየሱስ ተ/ብርሀን 10′ አሕመድ…

Continue Reading

የሞገስ ታደሰ የቀብር ሥነ ሥርዓት ነገ ይፈፀማል

ከታዳጊ ቡድን እስከ ዋናው ብሔራዊ ቡድን እና በተለያዩ ክለቦች የእግርኳስ ህይወቱን የመራውና በዛሬው ዕለት ህይወቱ ያለፈው…

ፌዴሬሽኑ የዋና ፀኃፊው የሥራ መልቀቁያ መቀበሉን አስታወቀ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ኢያሱ መርሐ ፅድቅ ያቀረቡትን የሥራ መልቀቂያ መቀበሉን አስታውቋል። ባለፈው ዓመት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከሜዳው ውጪ ሲያሸንፍ ዲላ መሪው አዳማን ረቷል

በስድስተኛ ሳምንት የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው ጌዴኦ ዲላ መሪው አዳማን ሲያሸንፍ ሀዋሳ ከሜዳው ውጪ…

ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ

13ኛ ሳምንት የማሳረጊያ መርሐግብር የሆነውና ተከታታይ ሽንፈቶችን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና ከሰሞኑ ተከታታይ ድል እያስመዘገበ የሚገኘውን ወልቂጤ…

Continue Reading

በቀጣይ ሳምንታት የሚደረጉ አራት ጨዋታዎች ላይ ሽግሽግ ተደርጓል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ እና 15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲደረጉ አራት ጨዋታዎች ሽግሽግ ተደርጎባቸዋል። 14ኛ ሳምንት የአፍሪካ…

የሦስት ተጫዋቾች የሙከራ ጉዞ ተጨናገፈ

ወደ መቄዶንያ የሙከራ ዕድል አግኝተው የነበሩ ሦስት ተጫዋቾች ሊያደርጉት የነበረው የሙከራ ጉዞ ተሰናክሏል። ወደ መቅዶንያ የሙከራ…

ጋናዊው አማካይ ከምዓም አናብስት ጋር ልምምድ ጀምሯል

በዓመቱ መጀመርያ ወደ መቐለ ለማምራት ተስማምቶ ከቡድኑ ጋር የቅድመ ውድድር ዝግጅት ጀምሮ በጉዳት ምክንያት ሳይፈርም የቀረው…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ሲያሸንፍ አአ ከተማ ከድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል መከላከያ አሸንፏል። አዲስ አበባ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀድያ ሆሳዕና 0-1 ወላይታ ድቻ

በአስራ ሦስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ብቸኛ በነበረው እና ሜዳው በመቀጣቱ ሀዋሳ ላይ ለማድረግ የተገደደው…