8ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል፡፡ ዛሬ የሚደረጉት ሁለት ወሳኝ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች…
አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ
ሲቲ ካፕ፡ ንግድ ባንክ ወደ ሩብ ፍፃሜ ማለፉን አረጋገጠ
በሲቲ ካፕ የ4ኛ ቀን ውሎ በምድብ 1 የሚገኙት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መከላከያ ድል ቀንቷቸዋል፡፡
ሲቲ ካፕ ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመርያ ጨዋታውን በድል ጀመረ
የአአ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት የመጀመርያ ጨዋታዎች ከቀትር በኃላ ተካሂደው መብራት ኃይል ነጥብ ሲጥል ቅዱስ ጊዮርጊስ…
በሲቲ ካፕ፡ አብይ በየነ ለንግድ ባንክ 3 ነጥብ አስገኘ
8ኛው የአአ ከተማ ዋንጫ የምድብ አንድ 2ና ጨዋታ ዛሬ ተካሂዶ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መከላከያን 2-1 አሸንፏል፡፡
የ አአ ከተማ ዋንጫ በአቻ ውጤት ተከፈተ
ለ8ኛ ጊዜ የሚካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲካፕ) መክፈቻ ስነ-ስርአቱ ዛሬ ተደርጓል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ጥር 4 ይጀመራል
የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለ8ኛ ጊዜ ያዘጋጀው ሲቲ ካፕ የፊታችን ጥር 4 ይጀመራል፡፡ *በውድድሩ 7 የአአ ክለቦች…


 
													