የቻን 2020 ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታውን ከጅቡቲ ጋር ዛሬ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበሉ አስቻለው ታመነን…
የተለያዩ
ኢትዮጵያውያን ዳኞች የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታን ይመራሉ
የ2019/20 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣርያ በቀጣዩ ሳምንት ሲጀምር ኢትዮጵያን ዳኞች ጨዋታ ይመራሉ። የግብፁ ኃያል ክለብ…
በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ አንደኛ ሊግ ያደጉ ቡድኖች ታውቀዋል
ከሐምሌ 14 ጀምሮ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ዛሬ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተካሂደው ወደ…
ሰበታ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሷል
ሰበታ ከተማ ከአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ሳይስማማ ሲቀር አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነ ማርያም ክለቡን በቅርቡ እንደሚረከቡ ይጠበቃል።…
በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ ጥሎ ማለፍ ዙር ያደጉ ቡድኖች ታውቀዋል
በኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ወደ ጥሎ ማለፍ ዙር ያለፉ ቡድኖች ታውቀዋል።…
ክልል ክለቦች ሻምፒዮና፡ ጂኮ ከተማ በተጫዋች ማጭበርበር ከፍተኛ ቅጣት ተላለፈበት
በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ምድብ አምስት ቀዳሚ ሆኖ አጠናቆ የነበረው ጂኮ ከተማ የተሰኘው ቡድን የተሳሳተ መጠርያ ስም…
ከነዓን ማርክነህ የዲዲዬ ጎሜስን ክለብ ለመቀላቀል ወደ ጊኒ ይጓዛል
ከነዓን ማርክነህ በጊኒ የተጫወተ የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ በመሆን ቻምፒዮኑ ሆሮያ ክለብን ለመቀላቀል በቅርቡ ወደ ጊኒ ያቀናል። የጊኒው…
የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በባቱ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
ከሐምሌ 7 ጀምሮ ለአስራ አምስት ቀናት በ18 ቡድኖች መካከል በባቱ (ዝዋይ) ሲካሄድ የቆየው እና ወደ ከፍተኛ…
ዋሊያዎቹ ለመልሱ ጨዋታ ድሬዳዋ ላይ ልምምድ ጀምረዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጅቡቲ ጋር ለሚያደርገው የቻን ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ድሬዳዋ ላይ የመጀመርያ ቀን ልምምዱን አከናውኗል።…
ኢትዮጵያ የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ተጋጣሚዋን አውቃለች
የ2022 የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን የማጣርያ ድልድል ዛሬ ሲወጣ ኢትዮጵያ በቅድመ ማጣርያው ከሌሶቶ ጋር ተደልድላለች። 28…

