በ2014 የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የዛንዚባሩን ኬኤምኬኤምን በድምር ውጤት 3-2 አሸንፎ ወደ ተከታዩ ዙር ያለፈው ደደቢት በ1ኛው…
2014
ደጉ ደበበ ራሱን ከብሄራዊ ቡድን ማግለሉን በሰርጉ እለት ይፋ አደረገ
ላለፉት ጥቂት ሳምንታት ራሱን ከብሄራዊ ቡድን እንዳገለለ ሲነገርና ሲስተባበል የሰነበተው የደጉ ደበበ ጉዳይ መቋጫ አግኝቷል፡፡ የኢትዮጵያ…
ፊሊፕ ዳውዚ በመጨረሻ ሰአት ክለቡን ታደገው
የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረጉ 2 ከባድ ግምት በተሰጣቸው ተስተካካይ ጨዋታዎች ደምቆ አምሽቷል፡፡
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ – ኢትዮጵያ ቡና ከመሪው ያለውን ርቀት አጠበበ
በ11 ሰአት የተደረገው የሁለቱ ሃያላን ፍልሚያ በብዙዎች እንደመጠበቁ ስታዲየሙ በአመዛኙ በተመልካች ተሞልቷል፡፡
በኢትዮጵያ ዋንጫ ኢትዮጵያ ቡና ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ
የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ዛሬ አንድ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም አስተናግዶ ኢትዮጵያ ቡናን ወደ ቀጣዩ ዙር…
ኢትዮጵያ ቡና እና ዳሸን ቢራ በ5 ቀን ውስጥ ለ2ኛ ጊዜ ይፋለማሉ
የኢትዮጵያ ዋንጫ ዘንድሮም እንዳለፉት ጥቂት አመታት በጥቂት ክለቦች ብቻ መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ 16የሊጉ ክለቦች ብቻ ባሳተፈው የዘንድሮው…
‹‹ ድሉ ለቀጣይ ጨዋታዎች መነሳሳት ይፈጥርልናል ›› አብዱልከሪም ሀሰን
መብራት ኃይል ከአስቸጋሪ ጊዜያት ለመውጣት መነሻ የምትሆነውን ድል ቅዳሜ በመድን ላይ ሲያስመዘግብ ከተጠባባቂ ወንበር ተነስቶ ወሳኝ…
ደደቢት ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፍ መከላከያ ወደቀ
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ እየተሳተፉ የሚገኙት ደደቢት እና መከላከያ ያልተጠበቀ ሽንፈት አስተናግደዋል፡፡
ሁለቱ ጦሮች እሁድ ይጫወታሉ
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ደደቢት እና መከላከያ የመልስ ጨዋታቸውን በመጪው እሁድ ያደርጋሉ፡፡
በሊጉ ተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በድንቅ ጨዋታ መከላከያን ረታ
በ13ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና መከላከያን በማሸነፍ ወደ መሪዎቹ ተጠግቷል፡፡