በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን የመጀመርያ አጋማሽ አስገራሚ አቋም ያሳየው ሲዳማ ቡና ቡድኑን ከወዲሁ እያጠናከረ ይገኛል፡፡ እንደ…
July 13, 2015
ሀዋሳ ከነማ ኮንትራት በማደስ ላይ ተጠምዷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ላለመውረድ ሲታገል የነበረው ሀዋሳ ከነማ የወሳኝ ተጫዋቾቹን ኮንትራት አድሷል፡፡ አምበሉ ሙሉጌታን ጨምሮ 5…
እንዳለ ከበደ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሊመለስ ይችላል
የሲዳማ ቡናው የመስመር አማካይ እንዳለ ከበደ ወደ ቀድሞ ክለቡ አርባምንጭ ከነማ ሊዘዋወር እንደሚችል ተነግሯል፡፡ በ2004 አርባምንጭ…
የደደቢት ቀጣዩ አሰልጣኝ የውጭ ዜጋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል
ደደቢት የውጭ ዜጋ አሰልጣኝ ለመቅጠር እየተንቀሳቀሰ ነው፡፡ ክለቡ የፖላንድ እና የፔሩ ዜግነት ያላቸው አሰልጣኞችን ሲቪ…
ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ ከውጭ ሊያስመጣ ነው
ኢትዮጵያ ቡና የግብ ጠባቂ ችግሩን ለመቅረፍ ከውጭ ግብ ጠባቂ ለማምጣት እንቅስቃሴ መጀመሩ ታውቋል፡፡ ቡና በዲስፕሊን…
አዳማ ከነማ ቡድኑን እያጠናከረ ነው
በ2015 የካጋሜ ካፕ ላይ የሚሳተፈው አዳማ ከነማ ተጫዋቾችን እያስፈረመ ነው፡፡ ቡድኑ የ3 ተጫዋቾችን ፊርማ ማግኘቱንም…
ወላይታ ድቻ ወሳኝ ተጫዋቾቹን እያጣ ነው
ወላይታ ድቻ በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ያደረጉት ተጫዋቾቹን ማጣቱን ቀጥሏል፡፡ የብሄራዊ ቡድኑ አጥቂ ባዬ ገዛኸኝ ወደ መከላከያ…
አርባምንጭ ከነማ ከአሰልጣኝ አለማየሁ አባይነህ ጋር ሊለያይ ተቃርቧል
አርባምንጭ ከነማን ለረጅም ጊዜ ያሰለጠኑት አሰልጣኝ አለማየሁ አባይነህ ክለቡን ለቀው ወደ ሲዳማ ቡና ሊያመሩ መሆኑን…