በባቱ ከተማ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የኢትዮዽያ ብሄራዊ ሊግ የማጠቃልያ ውድድር ቀጣይ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ…
2016
ኤልያስ ማሞ የከፍተኛ ደሞዝ ደረጃውን ይመራል
የኢትዮጵያ እግርኳስ የዝውውር መስኮት ከተከፈተ ዛሬ 28ኛ ቀኑን ይዟል፡፡ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽንም በዚህ ወር በይፋ በፌዴሬሽኑ…
የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከሰአታት በኋላ ወደ ግብፅ ያመራል
ማዳጋስካር ለምታስተናግደው የ2017 የአፍሪካ ከ17 አመት በታች ዋንጫ ለማለፍ የመጀመርያ ማጣርያውን ከግብፅ ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ17…
ብሄራዊ ሊግ ፡ አራዳ ክ/ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ መግባታቸውን አረጋገጡ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ሁለት የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ወልቂጤ ከተማ እና አራዳ ክ/ከተማ…
ጌታነህ ከበደ ወደ ፖርቹጋል የመሄዱን ነገር አስተባብሏል
የዋሊያዎቹ የፊት መስመር ተሰላፊ ጌታነህ ከበደ ወደ ፖርቹጋሉ ሲዲ ቶንዴላ ክለብ ለሙከራ ሊጓዝ ነው ተብሎ በደቡብ…
ጌታነህ ከበደ ወደ ፖርቹጋል?
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ጌታነህ ከበደ ለሙከራ ወደ ፖርቹጋል ሊግ መሄዱን ደቡብ አፍሪካው ድህረ-ገፅ ኪክኦፍ ዘግቧል፡፡ አጥቂው የውድድር…
ስለ ጅማ አባቡና ወደ ፕሪሚየር ሊግ ማደግ ተጫዋቾቹ ምን ይላሉ?
ጅማ አባ ቡና ትላንት ከወራቤ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በአቺ ውጤት አጠናቆ 5 ጨዋታ እየቀረው ወደ ፕሪሚየር…
ወደ ከፍተኛ ሊግ ለመግባት የሚደረጉት ወሳኝ ጨዋታዎች ነገ እና ከነገ በስቲያ ይካሄዳሉ
የ2008 የውድድር ዘመን የኢትዮዽያ ብሄራዊ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ደርሷል፡፡ ከሐምሌ 15 ጀምሮ በባቱ…
አሰልጣኝ ደረጄ በላይ ስለጅማ አባቡና ወደ ፕሪሚየር ሊግ ማደግ ይናገራሉ
ጅማ አባቡና ትላንት ወራቤ ላይ ከወራቤ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርቶ በመውጣት 5 ጨዋታ እየቀረው ወደ ቀጣዩ…
ሀዋሳ ከተማ ፍሬው ሰለሞንን አስፈረመ
በክረምቱ ዋነኛ የዝወውር አጀንዳ ከነበሩት ተጫዋቾች አንዱ የነበረው ፍሬው ሰለሞን ለሀዋሳ ከተማ መፈረሙ ተረጋግጧል፡፡ ፍሬው የመከላከያ…