ጉዞ ወደ ፕሪሚየር ሊግ. . .

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎችን ሳይጨምር የ5 ሳምንታት እድሜ ብቻ ቀርቶታል፡፡ በሁለቱም ምድብ የሚገኙት ቀዳሚ ሁለት…

የሴቶች ዝውውር ፡ ደደቢት ትዕግስት ዘውዴን ሲያስፈርም ሎዛ አበራን ሊያጣ ይችላል

የ2008 የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮኑ ደደቢት አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም እና ወሳኝ ተጫዋቾቹን በማጣት መሃል ይገኛል፡፡ ደደቢት…

ሙጂብ ቃሲም ለአዳማ ለመፈረም ሲስማማ ሌሎች 5 ተጫዋቾችም ክለቡን ለመቀላቀል ተስማምተዋል

አዳማ ከተማ ዘንድሮም የዝውውር መስኮቱ ዋንኛ ተዋናይ መሆኑን ከወዲሁ እያሳየ ይገኛል፡፡ በርካታ ተጫዋችችን ለማስፈረም የተሰማማ ሲሆን…

አስቻለው ግርማ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሲመለስ ኤልያስ ውሉን ማደሱን ኢትዮጵያ ቡና አስታውቋል

ኢትዮጵያ ቡና የውል ዘመነን ያጠናቀቀው ኤልያሰስ ማሞን ማስፈረሙን እንዲሁም ባለፈው ክረምት ክለቡን ለቆ የነበረው አስቻለው ግርማን…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 25ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ሐምሌ 11 ቀን 2008 FT | አማራ ውሃ ስራ 1-1 ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት (05:00 አዳማ)…

Continue Reading

ሀዋሳ : አስቻለው ግርማ ውሉን ለማደስ ፤ ሙጂብ ቃሲም ክለቡን ለመልቀቅ ተቃርበዋል

በቀጣዩ የውድድር ዘመን ከሀዋሳ ከተማ ጋር ለመዝለቅ የወሰኑት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በክረምቱ እምብዛም ገብያው ላይ እንደማይሳተፉ…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ ሰንዳውንስ ከሜዳው ውጪ ዛማሌክን አሸንፏል

የደቡብ አፍሪካው ሻምፒዮን ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ካይሮ ላይ ዛማሌክን በመርታት ምድብ ሁለትን መምራት ጀምሯል፡፡ በቻምፒየንስ ሊጉ ከሜዳ…

ኮንፌድሬሽን ካፕ፡ ኤምኦ ቤጃያ እና ቲፒ ማዜምቤ ነጥብ ተጋርተዋል

በካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ የምድብ አንድ መሪው ቲፒ ማዜምቤ ከሜዳው ውጪ ከኤምኦ ቤጃያ ጋር ያለግብ አቻ ተለያይቷል፡፡…

U17 ፕሪሚየር ሊግ ፡ በማጠቃለያ ውድድሩ 2ኛ ቀን ውሎ ሀዋሳ ከተማ እና ሐረር ሲቲ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር 2ኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ሀዋሳ ከተማ እና…

ኮንፌድሬሽን ካፕ፡ ያንጋ ነጥብ ሲጥል ኤቷል ድል ቀንቶታል

ብቸኛው የምስራቅ አፍሪካ ተወካይ ያንግ አፍሪካንስ ከሚዲአማ ጋር 1-1 ሲለያይ ኤቷል ደ ሳህል ከሙሉ የጨዋታ ብልጫ…