በ2017 የቶታል አፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ በሆነችው ጋቦን ርዕሰ መዲና ሊበርቪል የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ድልድል…
January 2017
ወልድያ ከስታድየም ምርቃቱ ባሻገር በችግር ውስጥ ይገኛል
ባሳለፍነው አመት ከከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዳግም ያደገው ወልዲያ በመጪው እሁድ በዘመናዊው ሼሄ መሀመድ…
የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል | ማሊ ብሄራዊ ቡድን [ንስሮቹ]
ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር ማሊ በወጣት እና ታዳጊ ተጨዋቾች ላይ አበረታች ስራ ከሚሰሩ የአፍሪካ ሃገራት ውስጥ ተጠቃሽናት፡፡…
የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል | ግብፅ ብሄራዊ ቡድን [ፈርኦኖቹ]
ፈርኦኖቹ ከሶስት የአፍሪካ ዋንጫ ቆይታ በኃላ ወደ ነገሱብት የአህጉሪቱ ውድድር ዳግም ተመልሰዋል፡፡ በአብዛኛው በሃገር ውስጥ ሊግ…
የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል | ጋና ብሄራዊ ቡድን [ብላክ ስታርስ]
የቶታል 2017 አፍሪካ ዋንጫ በጋቦን አዘጋጅነት ቅዳሜ ይጀመራል፡፡ ዋንጫውን ለማንሳት ቅድመ ግምቱን ካገኙ ሃገራት መካከል ምዕራብ…
የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል | ዩጋንዳ ብሄራዊ ቡድን [ክሬንስ]
ከ39 ዓመታት በኃላ ወደ አፍሪካ ዋንጫው የተመለሱት ዩጋንዳዎች ብቸኛዎች የምስራቅ አፍሪካ ወኪል ናቸው፡፡ ክሬንስ በሚል ተቀፅላ…
ሲዳማ ቡና በረከት አዲሱን ለሁለት አመት አገደ
የይርጋለሙ ክለብ ሲዳማ ቡና የፊት አጥቂው በረከት አዲሱ ላይ የሁለት አመት እገዳ መጣሉ ታውቋል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያ…
የፕሪምየር ሊጉ ተስተካካይ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ይፋ ሆኗል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለት ተስተካካይ ጨዋታዎች የሚደረጉበትን ቀናት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሊግ ኮሚቴ ይፋ አድርጓል፡፡ በ2ኛው…
ሽመልስ በቀለ ስለ አል አህሊ ዝውውሩ ፣ ጉዳት እና ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል
የዋልያዎቹ እና የፔትሮጄት ኮከብ ሽመልስ በቀለ በግብጽ አስደሳች ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል፡፡ የግብጽ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዙር…
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ወልድያ | የአሰልጣኞች አስተያየት
ማርት ኖይ – ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለ ጨዋታው “ጨዋታው ከባድ ነበር። ሜዳውም ትንሽ እርጥበት ይዞ ስለነበር ኳሱን…