ናሚቢያዊው የድሬዳዋ ከተማ አጥቂ ኢታሙና ኬሙይኔ ወደ አፍሪካ ዋንጫው እንደሚያመራ ያረጋገጠ ሁለተኛው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጫዋች…
2019
ከፍተኛ ሊግ ለ| መድን በዲላ ከሜዳው ውጪ ተሸንፎ ወደ ፕሪምየር ሊግ የማደግ እድሉን አጨልሟል
በከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ወልቂጤን እየተከተለ ያለው መድን እና ላለመውረድ እየተጫወተ የሚገኘው ዲላ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ምድብ ሀ እሁድ ሰኔ 2 ቀን 2011 FT ሰበታ ከተማ 1-0 ደሴ ከተማ [read more=”ዝርዝር” less=”Read…
Continue Readingከፍተኛ ሊግ ሐ | ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ከሊጉ የወረደ የመጀመርያው ቡድን ሆኗል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ አራት ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ወደ አንደኛ ሊግ ሲወርድ ቀሪዋ…
ከፍተኛ ሊግ ለ | ወልቂጤ ከተማ ወሳኝ የሜዳ ውጪ ድል ሲያስመዘግብ የዲላ እና መድን ጨዋታ ተቋርጧል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ ወልቂጤ ከተማ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ…
ከፍተኛ ሊግ ሀ | ሰበታ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ በእጅጉ ተጠግቷል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 20ኛ ሳምንት ወሳኝ ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ ሰበታ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ…
ድሬዳዋ ከተማ በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ
ድሬዳዋ ከተማ በሁለተኛው ዙር ጅማሮ ላይ ከክለቡ ያሰናበታቸው ኃይሌ እሸቱ፣ ዮናታን ከበደ እና ወሰኑ ማዜ “ከክለቡ…
ደደቢት ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያይቷል
ባለፈው ሳምንት ከአምስት ተጫዋቾች ጋር የተለያዩት ደደቢቶች አሁን ደግሞ ከሁለት የአማካይ ክፍል ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያይተዋል።…
አአ ሀ-17 | ኤሌክትሪክ ከመሪው ያለውን ልዩነት ሲያጠብ አፍሮ ፅዮን፣ አዳማ እና ሀሌታ አሸንፈዋል
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ17 ዓመት በታች ውድርር 18ኛ ሳምንት አራት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው አፍሮ ፅዮን፣…
ሀ-20 | አአ ከተማ የምድብ ለ መሪነቱን ሲያጠናክር ቅዱስ ጊዮርጊስ የምድብ ሀ መሪነትን ተረክቧል
በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ስድስት ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ በምድብ ሀ ቅዱስ ጊዮርጊስ፤…