ሊጉን የማወዳደር ስልጣን ለዐቢይ ኮሚቴ የሰጠው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ሊጉ እስካሁን ባለው ጉዞ በአንፃራዊ ሰላም…
2020
ወላይታ ድቻ አቤቱታውን ለፌዴሬሽኑ ገለፀ
በአስራ አምስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻን አስተናግዶ ባሸነፈበት ጨዋታ በነበረው የስፖርታዊ ጨዋነት…
ሲዳማ ቡና የማበረታቻ ሽልማት ለቡድኑ አባላት አበረከተ
በዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ ባለፉት ሳምንታት ወደ ግሩ አቋሙ በመመለስ አንደኛውን ዙር ያገባደደው ሲዳማ ቡና…
ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት | የሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ 11
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ዓርብ ጀምሮ ትናንት በተደረገ ጨዋታ መገባደዱ ይታወሳል። በአንደኛው ዙር የመጨረሻ ሳምንት…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማ ከሜዳው ውጪ መቐለ 70 እንደርታን ሲያሸንፍ…
የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ታፈሰ ተስፋዬ ክርክር ውሳኔ አግኝቷል
አንጋፋው አጥቂ ታፈሰ ተስፋዬ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ መካከል የነበረው ክስ ዙርያ ፌዴሬሽኑ የመጨረሻ ውሳኔ ሰጥቶበታል። ከታዳጊ…
ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች የሚሰጠው ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ ባየር ሙኒክ ጋር በመተባበር ለሴት እና ለወንድ ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች የሚሰጠው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 አዳማ ከተማ
በ15ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ ውጤት…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ነጥብ ተጋርቶ መሪነቱን የሚያሰፋበትን ዕድል አመከነ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ዙሩን በበላይነት ማጠናቀቁን ያረጋገጠው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ ጋር…
የፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛው ዙር የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ የውድድር ዘመን አጋማሽ የሚጀምርበት ወቅት ላይ የሊጉ ዐቢይ ኮሚቴ ከውሳኔ ደርሷል። የሊጉ…

