ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለማደግ በተመረጠ ከተማ በሚደረግ በማጠቃለያ ውድድር ድሬዳዋ ከተማ ላይ ባሳየው መልካም እንቅስቃሴ…
2020
ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት – ዐበይት ጉዳዮች (፪) | ተጫዋች ትኩረት
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ አጋማሽ መከናወናቸው ይታወሳል። ይህን ተከትሎ በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸውን ዐበይት…
የስሑል ሽረው አሰልጣኝ ሥራ አቁመዋል
የስሑል ሽረው አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ከደሞዝ ጋር በተገናኘ ምክንያት ልምምድ ማሰራት አቁመዋል። በክለቡ ከሐምሌ ጀምሮ ላለፉት…
“እንደ ሙሉጌታ ምህረት መሆን እፈልጋለሁ” የወላይታ ድቻው አማካይ እድሪስ ሰዒድ
ተወልዶ ያደገው በኮምቦልቻ ከተማ ነው፡፡ ወደ ክለብ እግር ኳስ ደግሞ የገባው በ2003 ጥቁር ዓባይ ቡድን ውስጥ…
ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት – ዐበይት ጉዳዮች (፩) | ክለብ ትኩረት
11ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብሮች በሳምንቱ አጋማሽ ሲካሄዱ መሪ መቐለ መሪነቱን ያስቀጠለበትን፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሁለተኛ…
ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት | የሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ 11
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሠረት በማድረግ በተካሄዱት ስምንት ጨዋታዎች ላይ አንፃራዊ ጥሩ አቋም ያሳዩ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 5-0 ወልዋሎ
በአስራ አንደኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና በሜዳው ወልዋሎን 5ለ0 ከረታ በኋላ የሲዳማ ቡናው አሰልጣኝ…
ከፍተኛ ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ እና መከላከያ አቻ ተለያይተዋል
በመጀመርያው ሳምንት መካሄድ የነበረበት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ተስተካካይ ጨዋታ በሱሉልታ ያያ ቪሌጅ ሜዳ አዲስ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ወልዋሎን ረመረመ
በአስራ አንደኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና በሜዳው ወልዋሎን ጋብዞ ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር 5ለ0…
ያሬድ ዘውድነህ የሙከራ ዕድል አግኝቷል
የድሬዳዋ ከተማው ተከላካይ ያሬድ ዘውድነህ የውጭ ሀገር የሙከራ ዕድል አግኝቶ ወደ መቆዶንያ በቅርቡ ያቀናል። ከቅርብ ዓመታት…