በክረምቱ ሳይጠበቅ ፈረሰኞቹን የተረከቡት ሰርቢያዊው አሰልጣኝ ሰርዳን ዝቪጅኖቭ መንበራቸው እየተነቃነቀ ይመስላል። ከሰሞኑ ከደጋፊዎች ጫና ጋር በተያያዘ…
2020
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በሙጂብ ቃሲም ብቸኛ ግብ ሲዳማን አሸንፎ ከመሪው ያለውን ልዩነት አጥብቧል
ትላንት የጀመረው 10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬም በ2ኛ ቀን መርሐ ግብር ሲቀጥል ፋሲል ከነማ እና…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ካልተፈታው ችግሩ ጋር እየታገለ ድል አድርጓል
በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም 10ኛ ሳምንት ጨዋታውን ያድረገው አዳማ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 2-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ…
ሪፖርት| ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሜዳው ተሸንፎ ወደ ቀጣዩ ዙር ሳያልፍ ቀርቷል
በ2020 ህንድ ለምታስተናግደው የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 1-1 ኢትዮጵያ ቡና
ወልዋሎ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተው ከወጡበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞቹ የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል። 👉 ” ተደጋጋሚ የመጨረስ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ባህር ዳር ከተማ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህር ዳር ከተማን 1-0 ከረታበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን…
ሪፖርት | ወልዋሎ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቐለ ላይ ወልዋሎ እና ኢትዮጵያ ቡና ያደረጉት ጨዋታ አንድ ለአንድ በሆነ…
አንድ የሀዲያ ሆሳዕና ደጋፊ ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዶ ወደ ሆስፒታል አመራ
በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም በተካሄደ የሊጉ 10ኛ ሳምንት አዳማ ከተማ ከሀዲያ ሆሳዕና ከጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ በፀጥታ…
ሪፖርት | ቀይ ካርዶች እና ተቃውሞዎች በተስተናገዱበት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሸንፏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ባህርዳር ከተማን ያስተናገደው ቅዱስ…
ከጨዋታ በፊት ቀይ ካርድ – እንግዳ ክስተት በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ
ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስረኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በአዲስ አበባ ስታዲየም የተደረገው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር…