የጦና ንቦቹ ወጣቱ አጥቂ ያሬድ ዳርዛን አስፈረሙ፡፡ ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኃላ ለክለቡ ዋናው ቡድን…
2020
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ
አሰልጣኝ ብዙዓየው ዋዳ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋና አሰልጣኝ ጥበቡ ወርቁን ደግሞ በረዳት አሰልጣኝነት ተቀጥረዋል፡፡ በኢትዮጵያ…
አሰልጣኝ ዘነበ ፍስሀ የት ይገኛል?
በተለያዩ ምክንያቶች ከእግርኳስ የራቁ ግለሰቦች የምናቀርብበት የት ይገኛሉ አምዳችን ባለፈው ሳምንት የወጣቱ አሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡ ወቅታዊ…
ባህር ዳር ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት የጣና ሞገዶቹ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ቀን አስታውቀዋል። የአሠልጣኛቸውን ውል ካራዘሙ በኋላ…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በወሳኝ ዝውውር ገበያውን ተቀላቅሏል
የሦስት ጊዜ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ንግድ ባንክ ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስር ነባር ተጫዋቾችንም ውል…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ተራዝሟል
በኅዳር ወር አጋማሽ ይጀምራል ተብሎ የተነገረው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ መራዘሙ ሲሰማ ውድድሩ የሚደረግበትም ስታዲየም ታውቋል። የኢትዮጵያ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቐለ 70 እንደርታ የበርካታ ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን ተሳታፊው መቐለ 70 እንደርታ የ17 ነባር ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል፡፡ ባለፈው…
ወልዋሎ አዲስ ሥራ አስከያጅ ቀጠረ
አቶ ሚካኤል ዓምደመስቀል አዲሱ የወልዋሎ ሥራ አስከያጅ ሆነው በይፋ ቦታውን ተረክበዋል። ላለፉት ዓመታት በተለያዩ ሹመቶች በደደቢት…
የባርሴሎናው ከፍተኛ የግብ ጠባቂ ባለሙያ ለሀገራችን የግብ ጠባቂ አሰልጣኞች ስልጠና ሰጥቷል
የባርሴሎናው ላሜሲያ ወጣቶች አካዳሚ የግብ ጠባቂ ዋና አሰልጣኝ የሆነው ሪቻርድ አርጋይ በሀገራችን ኢትዮጵያ ላሉ የግብ ጠባቂ…
የሰማንያዎቹ …| ለጎል የተፈጠረው በላቸው አበራ (ትንሼ) የእግርኳስ ሕይወት
👉”የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋች ሆኜ በቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ የመቀየሬ ምክንያት ምን እንደሆነ አላቀውም” 👉”በ1987 ሙሉጌታ ከበደ እኔ…
Continue Reading