ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ

ጥሩ ፉክክር ይታይበታል ተብሎ የሚጠበቀው የነገ ምሽቱን የወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማን ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። ሽንፈት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ሀዋሳ ከተማ

የምሽቱ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ…

ቅዱስ ጊዮርጊሶች ነገ አዲስ አበባ ይመለሳሉ

ከሰበታ ጋር ነጥብ የተጋሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ነገ ወደ አዲስ አበባ ይመለሳሉ። ቀስ በቀስ ከዋንጫው ፉክክር እየራቁ…

ሪፖርት | ሀዋሳ በድጋሚ ከቡና ሦስት ነጥብ ወስዷል

ምሽቱን በተከናውነው የ17ኛው ሳምንት የሊጉ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ እንደ መጀመሪያው ዙር ሁሉ ኢትዮጵያ ቡናን 1-0…

ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/ethiopia-bunna-hawassa-ketema-2021-04-07/” width=”100%” height=”2000″]

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ

ምሽት ላይ ከሚጀምረው ጨዋታ በፊት ተከታዮቹን መረጃዎች እንድትጋሩ ጋብዘናል። ባህር ዳር ላይ ድሬዳዋ ከተማን ካሸነፉበት ስብስብ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ሰበታ ከተማ

ያለ ግብ ከተጠናቀቀው የ10 ሰዓቱ ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ፍራንክ ነታል –…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በድሬዳዋ ከተማ የተደረገው የመጀመሪያው የ17ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተገባዷል። ከሦስት ሳምንት በላይ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/kidus-giorgis-sebeta-ketema-2021-04-07/” width=”100%” height=”2000″]

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ

ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ የመጨረሻ መረጃዎችን እንዲህ እናስነብባችኋለን። በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለመጨረሻ ጊዜ…