በ19ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሐግብሮች በርከት ያሉ ለየት ያሉ ሁነቶችን ያስተናገደ ነበር። እኛም በዚሁ ሳምንት የታዘብናቸውን ተጫዋች…
April 2021
አርባምንጭ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ለመመለስ መንገዱን አመቻችቷል
ትናንት ወሳኝ ጨዋታ ያሸነፈው አርባምንጭ ከተማ የተከታዩን ነጥብ መጣል ተከትሎ ወደ ፕሪምየር ሊግ የማደግ ዕድሉን ከፍ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
19ኛ የጨዋታ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተመለከትናቸው እና ትኩረት የሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮችን…
“የትናንትናው ጨዋታ ለመካስ የገባሁበት ነበር” አስቻለው ታመነ
በሸገር ደርቢ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለ ድል ያደረገችውን ጎል ያስቆጠረው አስቻለው ታመነ በተለያዩ ጉዳዩች ዙርያ አስተያየቱን አጋርቶናል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስአበባ ውጭ ከተደረገውና ቅዱስ ጊዮርጊስ በአስቻለው ታመነ ብቸኛ ግብ ከረተታበት የሸገር ደርቢ መጠናቀቅ በኃላ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ የሸገር ደርቢን አሸንፏል
በ19ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአስቻለው ታመነ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 ማሸነፍ ችሏል። ኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/ethiopia-bunna-kidus-giorgis-2021-04-18/” width=”100%” height=”2000″]
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-2 ፋሲል ከነማ
በፋሲል አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የከሰዓቱ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ቀጣዩን ሀሳብ ለሱፐር ስፖርት አካፍላዋል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ –…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሸገር ደርቢ የአሰላለፍ ለውጦች እና የተሰጡ አስተያየቶች ይህንን ይመስላሉ። ኢትዮጵያ ቡናዎች ሰበታን ሲያሸንፉ ከተጠቀሙበት አሰላለፍ ውስጥ…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በተፈተነበት ጨዋታ ድል አስመዝግቧል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት መሪው ፋሲል ከነማ በመጨረሻ ደቂቃዎች በተቆጠረ ጎል ሲዳማ ቡናን 2-1…