በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ መሳተፍ ያልቻለው ስሑል ሽረ በቀጣይ ዓመት ወደ ውድድር ለመመለስ እንቅስቃሴ ጀምሯል።…
June 2021
የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል የሚወጣበት ጊዜ ታውቋል
ዋልያዎቹ የሚሳተፉበት የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል መራዘሙን ተከትሎ በቀጣይ መቼ ሊደረግ እንደሚችል ተገልጿል። ወደ 2022…
አርባምንጭ ከተማ የአሰልጣኙን ኮንትራት አድሷል
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በአርባምንጭ ከተማ ውላቸውን አራዝመዋል፡፡ አርባምንጭ ከተማ ከሦስት ዓመታት የከፍተኛ ሊግ ቆይታ በኋላ ወደ…
ጉዞው የተራዘመው ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሳምንቱ መጨረሻ ወደ እስራኤል ያመራል
በአሠልጣኝ እንድሪያስ ብርሃኑ የሚመራው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለአቋም መፈተሻ ጨዋታ ከነገ በስትያ ወደ…
ሦሰት ክለቦችን በአምበልነት የመራው በረከት ተሰማ የት ይገኛል?
ከዩንቨርስቲ ውድድሮች ከተገኙ የእግርኳስ ተጫዋቾች አንዱ ነው። ከሱ ጋር አብረው የተጫወቱ ተጫዋቾች እና አመራሮች ስለ ቁጥብነቱ…
የሴካፋ ውድድር የሚያስተናግደው የባህር ዳር ከተማ ምልከታ ተደርጎበታል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያዋቀረው የሎካል ኦርጋናይዚንግ ኮሚቴ ውድድሩ የሚደረግበትን ከተማ ለሁለት ቀን ተመልክቶ መመለሱ ተገልጿል። ከ1926…
በአሰግድ ተስፋዬ የመታሰቢያ ውድድር ለፍፃሜ ያለፉ ቡድኖች ታወቁ
በሻላ የጤና ቡድን አዘጋጅነት ታላቁ አጥቂ አሰግድ ተስፋዬን ለመዘከር የተሰናዳው ውድድር ላይ አበበ ቢቂላ እና ኢትዮ…
“የትግራይ ክልል ክለቦች ወደ ውድድር እንዲመለሱ እንፈልጋለን” – የስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ኤሊያስ ሽኩር
ሦስቱን የትግራይ ክልል ክለቦችን በተመለከተ የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤሊያስ ሽኩር አስተያየት ሰጥተዋል። የዘንድሮ የኢትዮጵያ…
የአዲስ አበባ ስታዲየም በቀጣይ ዓመት ጨዋታዎችን የማስተናገድ ጉዳይ…
“ስታዲየሙ በቀጣይ ዓመት ውድድር ላይስተናገድበት ይችላል ተብሎ የተነሳው ስጋት ልክ ነው፤ ግን…” አቶ ኤሊያስ ሽኩር የአዲስ…
በአዲሱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ረቂቅ ደንብ ላይ ምክክር ሊደረግ ነው
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ባዘጋጀው አዲስ የመተዳደሪያ ደንብ ዙሪያ ለጠቅላላ ጉባዔ ከመቅረቡ በፊት ነገ ከተለያዩ አካላት…