👉 “ራቅ ብዬ ብቀመጥም ማንነታቸውን በደንብ የማላቃቸው ሰዎች መጥተው መልበሻ ክፍል አስገብተው እንዲቆለፉብኝ አደረጉ” 👉”ተጫዋቾቹ ሀገር…
November 2021
የቡናማዎቹ ተጫዋቾች ከጉዳት አገግመዋል
ኢትዮጵያ ቡናን በዚህ የውድድር ዘመን ማገልገል ያልቻሉት ሦስት ተጫዋቾች ከጉዳታቸው አገግመዋል። ለረጅም ወራት ከሜዳ የራቀው የተከላካይ…
ሀዲያ ሆሳዕና በፍርድ ቤት ዕግድ ተላለፈበት
ከዓምናው ያደረው የክለቡ እና የተጫዋቾቹ ውዝግብ ወደ መደበኛ ፍርድ ቤት አምርቶ ብይን አግኝቷል። የክለቡ ተጫዋቾች የነበሩት…
ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አስር አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አስር አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የነባሮችን ኮንትራትም አድሷል፡፡ በተጠናቀቀው የ2013 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ላይ…
የሀዲያ ሆሳዕና ይግባኝ ውድቅ ሆኖበታል
በፌዴሬሽኑ የዲሲፕሊን ኮሚቴ የተላለፈበትን ውሳኔ በመቃወም የይግባኝ አቤቱታ ያሰማው ሀድያ ሆሳዕና ውሳኔው ፀንቶበታል። በ2013 የውድድር ዘመን…
ገላን ከተማ የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራርሟል
ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ በከፍተኛ ሊግ የመጀመርያ ሥራውን ከገላን ከተማ ጋር ለመሥራት ስምምነት አድርጓል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ሪፖርት | ዋልያዎቹ ከጋና ጋር ነጥብ ተጋርተዋል
በገለልተኛ ሜዳ ላይ ጋናን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ውጤቱ ከሚያስፈልገው ተጋጣሚው የተሻለ ፍላጎት ያሳየበት ጨዋታ በ1-1…
ዋልያውን የሚገጥመው የጋና አሰላለፍ ይፋ ሆኗል
ከሰዓታት በኋላ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ወሳኝ ጨዋታ የሚጠብቃቸው ጋናዎች ወደ ሜዳ የሚያስገቧቸው ቀዳሚ ተጫዋቾች ዝርዝር…
ጋናን የሚፋለመው የኢትዮጵያ የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል
ደቡብ አፍሪካ ላይ ከጋና አቻው ጋር የዓለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍን…
“ይህ ለእኔ ትልቅ ታሪክ ነው” – የሴካፋዋ ኮከብ ብርቄ አማረ
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ኮከብ ተጫዋች በመሆን የተመረጠችው ብርቄ አማረ ኮከብ መባሏ የፈጠረባትን ስሜት…