በዝውውር ገበያው ላይ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ሰበታ ከተማዎች በዛሬው ዕለት የመስመር ተከላካይ ማስፈረማቸው ታውቋል። አሠልጣኝ ዘላለም…
2021
ጅማ አባጅፋር የረዳት አሰልጣኞቹን ውል አራዘመ
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በቅርቡ የሾመው ጅማ አባ ጅፋር አሁን ደግሞ የምክትል አሰልጣኙን እና የግብጠባቂዎች አሰልጣኙን ውል…
ወላይታ ድቻ አራተኛ አዲስ ፈራሚውን አግኝቷል
ወላይታ ድቻ አመሻሹን የክረምቱ አራተኛ ፈራሚ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም መሪነት ሦስት አዳዲስ እና…
ሰበታ ከተማ የወጣቱን ግብ ጠባቂ ውል አድሷል
ግብ ጠባቂው ሰለሞን ደምሴ በሰበታ ከተማ ውሉን አድሷል፡፡ በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው መሪነት አዳዲስ እና ነባር ተጫዋቾችን…
ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ ተጫዋች ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሷል
በአሠልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ የሚመራው ድሬዳዋ ከተማ ግዙፉን የመስመር ተጫዋች ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል። በተጠናቀቀው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ…
ዩጋንዳዊው አማካይ ወደ ሀገሩ ተመልሷል
በሲዳማ ቡና የውድድር ዓመቱን ያሳለፈው አማካይ ወደ ሀገሩ የተመለሰበትን ዝውውር አጠናቋል። ዩጋንዳዊው አይደክሜ የአማካይ መስመር ተጫዋች…
ዩጋንዳ በሴካፋ ውድድር አምስተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች
የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን የኤርትራ አቻውን ሁለት ለአንድ በመርታት አምስተኛ ደረጃን ይዞ ውድድሩን ጨርሷል። የወቅቱ የሴካፋ ውድድር…
አዳማ ከተማ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ታደለ መንገሻ የአዳማ ከተማ አምስተኛ ፈራሚ ተጫዋች ሆኗል። በዝውውር ገበያው የነቃ ተሳትፎ እያደረገ…
ሀዋሳ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በዝውውር ገበያው እየተሳተፈ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም ችሏል፡፡ ሀዋሳ ከተማን በድምሩ ለአራት ዓመታት…
አዳማ ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ መሪነት ወደ ዝውውሩ የገባው አዳማ ከተማ አዲሱ ተስፋዬ እና ዮናስ ገረመውን አስፈርሟል፡፡ ሦስተኛ…

