ሲዳማ ቡና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል

የዝውውር መስኮቱ በይፋ ከተከፈተ አንስቶ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች በዛሬው ዕለት ተጨማሪ ተጫዋችን ወደ ስብስባቸው…

የባህር ዳር ስታዲየም የመግቢያ ዋጋ ታውቋል

የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ ቅዳሜ የሚጀመር ሲሆን ሀያ አምስት ሺህ ደጋፊዎች እንዲገቡ የተፈቀደለት የባህር ዳር…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ተጫዋቾች ሙያ ማኅበር አሜሪካ ካለ ማኅበር ጋር በጋራ ለመሥራት ተስማማ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ተጫዋች ሙያተኛ ማኅበር በአውሮፓ ከሚገኝ ፌዴሬሽን ጋር አብሮ ለመሥራት መስማማቱ የሚታወቅ ሲሆን አሁን ደግሞ…

ኢትዮጵያ ቡና ያልተጠበቀ ዝውውር አጠናቋል

በአሠልጣኝ ካሣዬ አራጌ የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና ልምድ ያለውን የመስመር ተከላካይ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በዘንድሮ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ…

የኤርትራ እና ዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድኖች ባህር ዳር ገብተዋል

በሴካፋ ውድድር ላይ የሚሳተፉት የኤርትራ እና ዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድኖች ባህር ዳር ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ከነገ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ አምስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተወዳዳሪው ሀዋሳ ከተማ ትናንት ወደ ዝውውሩ በመግባት አምስት ተጫዋቾችን ያስፈረመ…

ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ለሴካፋው ውድድር ተጠርተዋል

ቅዳሜ በሚጀምረው የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ አስራ ሰባት ዳኞች ከተለያዩ ሀገራት ጥሪ ሲቀርብላቸው ሁለቱ ከኢትዮጵያ…

የአስቻለው ታመነ ዝውውር ተጠናቋል

ወደ ፋሲል ከነማ ለማምራት ተቃርቦ የነበረው አስቻለው ታመነ ከደቂቃዎች በፊት ፊርማውን አኑሯል።  የቀድሞው የዲላ ከተማ እና…

ሴካፋ የሚጀመርበት ቀን በድጋሜ ወደ ቅዳሜ ዞሯል

ለትክክለኛ መረጃዎች እምብዛም ክፍት ያልሆነው ሴካፋ በሀገራችን የሚጀመረው ውድድር እሁድ እንደሆነ ይፋ ቢያደርግም ውድድሩ ቀድሞ በተያዘለት…

ዐፄዎች የተጨማሪ ተጫዋች ውል አድሰዋል

ኪሩቤል ኃይሉ በፋሲል ከነማ ቆይታውን አራዝሟል። እስካሁን ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ የተቀላቀሉት ፋሲሎች ረፋድ ላይ…