ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ፋሲልን መከተሉን ቀጥሏል

አዝናኝ ፉክክር ባስመለከተን የረፋዱ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 2-1 ማሸነፍ ችሏል። ወልቂጤ ከተማ በቅዱስ ጊዮርጊስ…

ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/wolkite-ketema-ethiopia-bunna-2021-03-02/” width=”100%” height=”2000″]

ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

በዓድዋ ድል ዕለተ በዓል የሚደረገውን የረፋድ ጨዋታ መረጃዎች እንድትካፈሉ ጋብዘናል። ወልቂጤ ከተማ በጊዮርጊስ ከደረሰበት ሽንፈት ግብ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ባህር ዳር ከተማ

የአስራ አራተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር የሆነውን ጨዋታ እንዲህ ተመልክተነዋል። በደረጃ ሠንጠረዡ ግርጌ ላይ…

አስናቀ ሞገስ ስለ ጉዳቱ ሁኔታ ይናገራል

በዝውውር መስኮቱ ድቻን ተቀላቅሎ ዛሬ በመጀመርያ ጨዋታው ጉዳት የገጠመው አስናቀ ሞገስ ስለ ጉዳቱ ሁኔታ ይናገራል። በአሰልጣኝ…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

ነገ ረፋድ ላይ እንደሚደረግ የሚጠበቀውን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በእንቅስቃሴ ጥሩ ፉክክር እንደሚያስመለክተን በሚጠበቀው ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ…

“ዓምና የተናገርኩትን ዘንድሮም ለጅማ እደግመዋለሁ” ሳዲቅ ሴቾ

አንዴ ብቅ አንዴ ጥፍት እያለ በሊጉ በጎል አግቢነት ስሙ የሚጠራው ሳዲቅ ሴቾ አሁናዊ ብቃቱን አስመልክቶ ከሶከር…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-2 ወላይታ ድቻ

ሁለት ጎሎች ከተስተናገዱበት ከከሰዓቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ዘላለም ሽፈራው –…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በደረጃ መሻሻሉን ቀጥሏል

ወላይታ ድቻ ሀዲያ ሆሳዕናን 2-0 በማሸነፍ በመልካም አቋሙ ገፍቶበታል። ሀዲያ ሆሳዕና ጅማን ከረታበት ጨዋታ አንፃር ሱለይማን…

ቡርትካናማዎቹ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን የግላቸው አድርገዋል

ከሰዓታት በፊት ሄኖክ ገምቴሳን ያስፈረሙት ድሬዳዋ ከተማዎች አሁን ደግሞ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። ቡድኑን…