አዲሱ የሀዋሳ ከተማ ዋና አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ በከተማዋ ለሚገኙ አምስት የታዳጊ ፕሮጀክቶች በርከት ያሉ የኳስ ስጦታዎችን…
2021
ኢትዮጵያ ቡና ለአማካይ ተጫዋቹ የደሞዝ እርከን ማሻሻያ አደረገ
ከመከላከያ በ2012 ኢትዮጵያ ቡናን በአነስተኛ የደሞዝ ለተቀላቀለው አማካይ የወርሀዊ ደሞዝ እርከኑ ላይ ማሻሻያ ተደርጎለታል። በኢትዮጵያ ወጣቶች…
ለሉሲዎቹ ድጋፍ ተደረገላቸው
ለኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የስፖርት ብራ (ቦዲ ኬር) ድጋፍ በአቶ ዳዊት ጌታቸው እንደተደረገ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…
Continue Readingየካፍ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ክለቦች ተለይተዋል
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚደረገው የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ስምንት የአህጉሩ ክለቦች ታውቀዋል። የአፍሪካ…
የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ውድድር ዘንድሮ ይካሄዳል
በየዓመቱ የሚደረገው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር የጎረቤት ሀገር ተጋባዥ ክለቦችን በማካተት እንደሚደረግ ይጠበቃል። በአዲስ አበባ…
አዲስ አበባ ከተማ ናይጄሪያዊ አማካይ አስፈርሟል
በትናንትናው ዕለት በይፋ አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም የጀመረው አዲስ አዳጊው ክለብ ከደቂቃዎች በፊት ናይጄሪያዊ አማካይ የግሉ አድርጓል።…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን 7 ተጫዋቾችን ቀንሶ ዝግጅቱን ቀጥሏል
በአሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ ዝግጅቱን አጠናክሮ…
የሲዳማ ዋንጫ ውድድር ሊካሄድ ነው
በሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን አስተናጋጅነት የሲዳማ ዋንጫ ውድድር በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች መካከል በሀዋሳ…
በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው ጋና አሠልጣኟን አሰናበተች
በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የተደለደለችው ጋና ዋና አሠልጣኟን አሰናብታለች። ኳታር ለምታስተናግደው የ2022 ዓለም…
አዲስ አበባ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ዛሬ ረፋድ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከፕሪምየር ሊጉ ወደ ስብስቡ የቀላቀለው አዲስ አበባ ከተማ አሁን ደግሞ ተጨማሪ…