“በአፍሪካ መድረክ የኢትዮጵያ ቡናን አጨዋወት ማሳየት እንፈልጋለን ” ኃይሌገብረ ትንሳኤ

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የዩጋንዳው ዩ አር ኤን ለመግጠም ወደ ስፍራው ካቀኑ የቡድኑ አባል መካከል…

ቡናማዎቹ ወደ ዩጋንዳ ጉዞ ጀምረዋል

ከ2004 በኋላ ዳግም ወደ አፍሪካ ምድረክ ብቅ ያሉት ኢትዮጵያ ቡናዎች ከደቂቃ በፊት በሁለተኛ ምዕራፍ ወደ ዩጋንዳ…

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው ጋሞ ጨንቻ አዲስ ዋና አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…

ሰበታ ከተማ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ቀጥሯል

በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው መሪነት በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየሰራ የሚገኘው ሰበታ ከተማ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ…

ኢንስትራክተር አብረሀም መብራቱ በቀጣዩ ሳምንት ወደ ዳሬ ሰላም ያቀናሉ

በታንዛኒያ ለሚገኙ ኢንስትራክተሮች የሚሰጠውን ስልጠና ለመስጠት የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ ወደ ስፍራው ያመራሉ፡፡ የአፍሪካ እግርኳስ…

የሴንትራል ሀዋሳ ዋንጫ ፍፃሜውን አገኘ

በሁለት የዕድሜ እርከኖች በአርባ አምስት ቡድኖች መካከል ለሀያ አራት ቀናት ሲደረግ የነበረው የሴንትራል ሀዋሳ ዋንጫ ፍፃሜውን…

የኢትዮጵያ ቡና የቢሾፍቱ ዝግጅት ቆይታ

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የዩጋንዳው ዩ አር ኤን የሚገጥመው ኢትዮጵያ ቡና በቢሾፍቱ ከተማ ሲያደርግ የሰነበተውን…

ዐፄዎቹ ለወሳኞቹ ፍልሚያዎች ዝግጅታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል

የወቅቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ባለቤት ፋሲል ከነማ ከሱዳኑ አል ሂላል ጋር ላለበት የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ…

የፋሲል ከነማ የቻምፒየንስ ሊግ ተጋጣሚ ነገ ማለዳ አዲስ አበባ ይገባል

የፊታችን እሁድ ከፋሲል ከነማ ጋር የመጀመሪያ ዙር የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የሚያደርገው የሱዳኑ ክለብ አል ሂላል ነገ…

መከላከያ አጥቂ አስፈርሟል

በቢሾፍቱ የቅድመ ውድድር ዝግጅት እየከወኑ የሚገኙት መከላከያዎች የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈርመዋል፡፡ በቢሾፍቱ ከተማ መቀመጫውን በማድረግ ለ2014…