የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ የአሠልጣኝ ዘላለም ሽፈራው እና ሰበታ ከተማ የተመለከተውን ጉዳይ ሲመረምር ቆይቶ…
2022

“የምንችለውን በቁርጠኝነት እና በተቆርቋሪነት አድርገናል” አሰልጣኝ ጥላሁን ተሾመ (ለገጣፎ ለገዳዲ)
“ረጅም ጊዜ ስላለን ቡድኑን በተሻለ ለማወቀር የሚከብደን አይመስለኝም… “ልምድ ያላቸው ተጫዋቾች በጣም ያስፈልጋሉ… “ከኪሳችን አውጥተን መሸፈን…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | 16ኛ ሳምንት ምርጥ 11
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ የሳምንቱን ምርጥ ቡድን እንዲህ አሰናድተናል። አሰላለፍ 4-2-3-1…
Continue Reading
ወልቂጤ ከተማ ውሳኔ ተላለፈበት
አሠልጣኝ ጻውሎስ እና ረዳታቸው እዮብ ወልቂጤ ከተማ ላይ ያቀረቡትን ቅሬታ ሲከተታተል የቆየው የዲሲፒሊን ኮሚቴ በመጨረሻም ውሳኔ…

ሀድያ ሆሳዕና ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው ሀድያ ሆሳዕና የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛውን ዙር…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
የመጨረሻው የትኩረታችን ክፍል የሚሆነው በጨዋታ ሳምንቱ የታዘብናቸው ሌሎች ትኩረት የሳቡ ጉዳዮች ይሆናሉ። 👉 የአቻ ሳምንት 16ኛ…

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
በ16ኛ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች የሦስተኛው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 ብቻቸውን ቡድን…

ከሲዳማ ጋር ውል ያፈረሰው አዲስ ፈራሚ ወደ ወልቂጤ አምርቷል
ወልቂጤ ከተማ ከቀናቶች በፊት ለሲዳማ ፈርሞ በስምምነት የተለያየውን አማካይ አስፈረመ፡፡ ወልቂጤ ከተማ ሮበርት ኦዶንካራ ፣ ቤዛ…

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
በአዳማ ከተማ ጅማሮውን ባደረገው የሊጉ ሁለተኛ ዙር ውድድር የመጀመሪያ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች በሁለተኛው…

ለኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ፕሪምየር ሊጉ መመለስ ትልቅ ድርሻ ከነበራቸው ተጫዋቾች መካከል ሁለቱ ይናገራሉ
“ቡድኑ ብቻም ሳይሆን እኔንም በግሌ ወደ ላይ የመጣውበት ነው…ግብ ጠባቂ ዘሪሁን ታደለ ” እኔ መቼም ቢሆን…