የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 21ኛ ሳምንት | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ


እሁድ ሰኔ 10 ቀን 2010
FT ሰበታ ከተማ 3-2 ፌዴራል ፖሊስ
1′ ኄኖክ መሐሪ
4′ ተስፋዬ ሽብሩ
76′ ጌዲዮን ታደሰ
39′ ሊቁ አልታየ
13′ መከሪም አለቱ
FT ኢት. መድን 1-0  አክሱም ከተማ
68′ ሐብታሙ መንገሻ
FT ሱሉልታ ከተማ 1-2 ደሴ ከተማ
33′ እንዳለ ዘውገ 73′ ሐብታሙ ገብሬ
43′ ብርሀኑ ተፈራ
FT ኢኮስኮ 2-1 አአ ከተማ
20′ ዓባይነህ ፋኖ
8′ አበበ ታደሰ (ፍ)
17′ ፍቃዱ ዓለሙ
FT ሽረ እንዳ. 1-0 ወሎ ኮምቦ.
16′ ልደቱ ለማ
FT ባህርዳር ከተማ 2-0 ነቀምት ከተማ
35 ፍቃዱ ወርቁ
9′ ወሰኑ ዓሊ
FT የካ ክ/ከተማ 1-0 ቡራዩ ከተማ
44′ ሐብታሙ ፍቃዱ
ቅዳሜ ሰኔ 9 ቀን 2010
FT አውስኮድ 2-1 ለገጣፎ ለ.
18′ በድሩ ኑርሁሴን
37′ በቃሉ ገናናው
ፋሲል አስማማው

ምድብ ለ


እሁድ ሰኔ 10 ቀን 2010
FT ቤንችማጂ ቡና 3-1 መቂ ከተማ
30′ ዳንኤል አገኘሁ
60′ ግዛቸው ዘለቀ
64′ ወንድማገኝ ሴራ 
89′ ዝነኛው ጋዲሳ
FT ሻሸመኔ ከተማ 1-1 ቡታጅራ ከተማ
15′ አብርሀም ዓለሙ
FT ናሽናል ሴሜንት 1-3 ስልጤ ወራቤ
65′ አብዱራዛቅ ረሺድ 5′ ታሪኩ ጎጀሌ
8′ ገብረመስቀል ዱባለ
76′ ገብረመስቀል ዱባለ 
ሰኞ ሰኔ 11 ቀን 2010
ሀላባ ከተማ 1-1 ካፋ ቡና
36′ ስንታየሁ መንግስቱ
ወደ ሌላ ጊዜ የተሸጋገሩ
PP ጅማ አባ ቡና PP ደቡብ ፖሊስ
PP ድሬዳዋ ፖሊስ PP ነገሌ ከተማ
PP ሀዲያ ሆሳዕና PP ዲላ ከተማ
PP ወልቂጤ ከተማ PP ሀምበሪቾ
 –