የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ


ሰኞ ሰኔ 18 ቀን 2010
FT አአ ከተማ 1-0 ሰበታ ከተማ
26′ ሙሀጅር መኪ
FT ለገጣፎ 1-1 ሽረ እንዳ.
29′ ፋሲል አስማማው 90′ ልደቱ ለማ
እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2010
FT ፌዴራል ፖ. 1-1 ባህርዳር ከተማ
22′ ጌትነት ታፈሰ 31′ ወሰኑ ዓሊ
FT ቡራዩ ከተማ 0-0 አውስኮድ
PP ደሴ ከተማ PP የካ ክ/ከተማ
ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010
FT ወሎ ኮምቦ. 2-0 ኢት. መድን
20′ ሙክታር ከድር
80′ ሄኖክ ጥላሁን
FT አክሱም 0-0 ኢኮስኮ
FT ነቀምት ከተማ 2-0 ሱሉልታ ከተማ
57′ ገዛኸኝ ባልጉዳ
78′ ገዛኸኝ ባልጉዳ

ምድብ ለ

በዚህ ሳምንት እየተካሄዱ የሚገኙት የ21ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ናቸው

ሰኞ ሰኔ 18 ቀን 2010
FT ድሬዳዋ ፖሊስ 1-1 ነገሌ ከተማ
እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2010 (22ኛ ሳምንት)
FT ካፋ ቡና 1-0 ናሽናል ሴሜንት
እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2010
FT ጅማ አባ ቡና 0-0 ደቡብ ፖሊስ
FT ወልቂጤ ከተማ 0-0 ሀምበሪቾ
ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010
FT ዲላ ከተማ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና