ባህር ዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ታኅሳስ 29 ቀን 2012
FT’ ባህር ዳር ከተማ 3-2 ኢትዮጵያ ቡና
14′ ዳንኤል ኃይሉ
16′ ፍፁም ዓለሙ
22′ ፍፁም ዓለሙ

44′ አቡበከር ናስር
71′ ፍ/የሱስ ተ/ብርሀን
ቅያሪዎች
 
ካርዶች
53′ ግርማ ዲሳሳ 53′ አልቤ ከበደ (ቀይ)
አሰላለፍ
ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡና
90 ሀሪስተን ሄሱ
27 ሳላምላክ ተገኝ
10 ዳንኤል ኃይሉ (አ)
18 አዳማ ሲሶኮ
15 ሰለሞን ወዴሳ
3 ሚኪያስ ግርማ
6 ፍፁም ዓለሙ
8 ሳምሶን ጥላሁን
19 ፍቃዱ ወርቁ
7 ግርማ ዲሳሳ
17 ማማዱ ሲዲቤ
99 በረከት አማረ
18 ኃይሌ ገ/ተንሳይ
2 ፈቱዲን ጀማል
4 ወንድሜነህ ደረጀ
11 አስራት ቱንጆ
3 ፍ/የሱስ ተ/ብርሃን
6 ዓለምአንተ ካሣ
8 አማኑኤል ዮሐንስ (አ)
17 አቤል ከበደ
44 ሀብታሙ ታደሰ
10 አቡበከር ናስር

ተጠባባቂዎች ተጠባባቂዎች
1 ጽዮን መርዕድ
30 አቤል ውዱ
5 ሄኖክ አቻምየለህ
16 ሳሙኤል ተስፋዬ
4 ደረጄ መንግስቱ
2 ዳግማዊ ሙሉጌታ
9 ስንታየሁ መንግስቱ
1 ተክለማርያም ሻንቆ
13 አህመድ ረሺድ
7 ሚኪያስ መኮንን
21አላዛር ሽመልስ
30 አንዳርጋቸው ይላቅ
9 አዲስ ፍሰሃ
14 እያሱ ታምሩ
ዳኞች
ዋና ዳኛ – በላይ ታደሰ

1ኛ ረዳት – ሻረው ጌታቸው 

2ኛ ረዳት – ሲሳይ ፈለቀ

4ኛ ዳኛ – አክሊሉ ድጋፌ

ውድድር | ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት
ቦታ | ባህር ዳር
ሰዓት | 9:00
error: